ሼህ ሁሴን ጅብሪል: የሸህ ሁሴን ጂብሪል ትንብት መፃሐፋ

ሼህ ሁሴን ጅብሪል በወሎ አካባቢ በአፈታሪክ በስፋት የሚታወቁ ሼህ ናቸው። የተወለዱት በወሎ ክፍለ ሀገር በወረሄመኖ አውራጃ፣ በባዙራ ምክትል፣ በባሆች ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ እምበለ ሴዳ ተብሎ በሚጠራ ቦታ በ1811 ዓ.ም.

ገደማ እንደነበርና 1908 ዓ.ም. በተወለዱ በ97 ዓመታቸው ማረፋቸው ይነገራል።

ሼህ ሁሴን ጅብሪል መፍረድ የጀመሩት ገና በሰባት ዓመታቸው እንደነበርና የሚናገሩትም መሬት ጠብ የማይል እንደነበር ይነገርላቸዋል። አሐዱ ወይም ቢስሚላሂ ብለው ፍርድ የጀመሩት ደግሞ በአጼ ዮሐንስና መምሬ ግርማ በተባሉ ቄስ ነበር ይባላል። የሗላ ሗላ ግን ወደፊት የሚሆነውንና የሚመጣውን ከነመፍትሔው ጭምር በግጥም ይተነብዩ እንደነበርና በዚህም ምክንያት ነገሥታቱም፣ መሳፍንቱም፣ ትንሹም ትልቁም ሳቸውን መጀን ማለት እንደጀመሩ ይነገራል። ምንም እንኳን በዚህ ፅሁፍ ዉስጥ ያካተትኳቸዉ ግጥሞች የሼህ ሁሴን ጅብሪል የራሳቸው ትንቢቶች ይሁኑ አይሁኑ የራሱ የሆነ ጥናትና ምርምር የሚያስፈልገው ጉዳይ ቢሆንም፣ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ግን በትንቢታዊ ግጥሞቻቸዉ ከአጼ ዮሐንስ አራተኛ ጀምሮ እስከ ወታደራዊ ደርግ አገዛዝ መጨረሻ፥ ምናልባትም አሁን እስካለንበት ኢሕአዴግ ዘመን ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ ታሪክ ቀድመው እንደተነበዩና በግጥም እንዳስቀመጡ በአፈታሪከ ይነገርላቸዋል።

ከአጼ ቴዎድሮስ፣ አጼ ዮሐንስ፥ አጼ ምኒልክ፥ እቴጌ ጣይቱ፥ ልጅ ኢያሱ፥ ንግሥት ዘውዲቱ፥ ተፈሪ፣ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ ደርግ፣ ወዘተ ጋር የተያያዙ ብዙ በርካታ ጉዳዮችም

4. https://zelalemkibret.files.wordpress.com/2011/03/gelaye4.pdf

Tags:

ወሎ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ልብስ ስፌት መኪናመጽሐፈ ሲራክየብርሃን ፍጥነትሠርፀ ድንግልየመሬት ስበትአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭየኢትዮጵያ አየር መንገድአንበሳየአስተሳሰብ ሕግጋትወዳጄ ልቤና ሌሎችአሰላዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችቅድስት አርሴማመሐሙድ አህመድፀሐይየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማሽጉጥተልባደርግፈርዖንማሌዢያረጅም ልቦለድላሊበላሳዳም ሁሴንጋምቤላ ሕዝቦች ክልልርዕዮተ ዓለምአጠቃላይ አንጻራዊነትነብርአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስልብመንዝየድመት አስተኔንዋይ ደበበቅልጦስኝአክሊሉ ለማ።ኢንጅነር ቅጣው እጅጉሜሮን ጌትነትመዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።ሊዮኔል ሜሲሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞናጴንጤቅዱስ ገብርኤልሀበሻእንጀራየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ክፍል ፩/፪ሄክታርሐና ወኢያቄምአድዋቸኪያየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪ኃይሌ ገብረ ሥላሴአዕምሮክስታኔተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )ኢየሱስአባይኔቶዳኛቸው ወርቁኤስዋቲኒተድባበ ማርያምኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው)ትግርኛዶሮየሊቢያ ሰንደቅ ዓላማፊዴል ካስትሮየአሜሪካ ፕሬዚዳንትእምስሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥትዓይንባይን ዝምድናየዱር ድመትሼህ ሁሴን ጅብሪል5 Decemberሄፐታይቲስ ኤመብረቅኢትዮ ቴሌኮምሶማሌ ክልል🡆 More