ስልክ

ስልክ ወይም ቴሌፎን (የግሪክ ቃል ከሆኑት τῆλε - ቴሌ፣ እና φωνή - ፎኔ፣ የመጣ ቃል ነው።) የመግባቢያ መሳሪያ ሲሆን ድምፅን (በዋናነት የሰዎችን) የመቀበል እና የማስተላለፍ ተግባር ያከናውናል። ይህ መሳሪያ በረዥም ርቀት ያሉ ሁለት ሰዎችን በድምፅ እንዲገናኙ ያስችላል።

ስልክ
የ1970ዎቹ ባለ መንኪያ ቁጥሮች ስልክ

ስልክ እንዴት ይሰራል

ስልክ 

ድምፅ ሞገድ ስለሆነ አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ የሚል አቅም አለው። በተረፈ፣ የተለያዩ ድምጾች የተለያየ የሞገድ ይዘት ይኖራቸዋል፣ ስለሆነም የተለያዩ ቃላት እነሱን ሊለይ በሚችል መልኩ የራሳቸው የሆነ ሞገድ አላቸው። ስልክ የሚሰራው ይህን የድምጽ ጠባይ በመጠቀም ነው።

ከጎን እንደሚታየው፣ ሰውየው ቃላትን ሲናገር ከጥላሸት (ካርቦን) ዱቄቱ ፊት ለፊት ያለው ሽፋን ይርገበገባል፣ አንድ አንድ ቃላት ሽፋኑ በሃይል እንዲርገበገብ ሲያደርጉ ሌሎች በቀስታ ይሆናል። ይህ መርገብገብ በተራው የጥላሸቱ ዱቄት አንዴ በሃይል እንዲታመቅ ሌላ ጊዜ በላላ ሁኔታ እንዲሆን ያረጋል፣ የጥላሸቱ መታመቅና ፈታ ማላእት በተራው ከባትሪው መንጭቶ በውስጡ የሚያልፈው የኤሌክትሪክ ጅረት አንዴ ደመቅ አንዴ ቀዝቀዝ እንዲል ያደርጋል። የኤሌክትሪኩ ጅረት ሌላኛው ሰውየ ማዳመጫ ሲደርስ ማዳመጫው (ስፒከሩ) ከመጅመሪያው ሰውየ ንግግር አንጻር አንዴ ደመቅ አንዴ ደከም ብሎ እንዲርገበገብ ያደርጋል። በሌላ አነጋገር የመጀመሪያው ሰውየ የተናገረው ንግግር በዚህ መልኩ በሽቦው ውስጥ ይሻገራል። አሌክሳንደር ግርሃም ቤል የፈለሰፈው ስልክ ይህን አይነት ይዞታ ነበረው።

Tags:

ድምፅግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ድመትየዓለም መሞቅርግብኢያሱ ፭ኛማዳጋስካርየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግሀመርዳጉሳገንዘብአዕምሮአክሊሉ ለማ።ጣይቱ ብጡልሥልጣናዊነትከፋየትነበርሽ ንጉሴያዕቆብብጉንጅጃፓንኛሥነ ጥበብፋኖምሥራቅ አፍሪካራያቀልዶችአሕጉርገብረ መስቀል ላሊበላሜሪ አርምዴጥጥኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንወዳጄ ልቤሰባአዊ መብቶችየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርባክቴሪያዓፄ ቴዎድሮስየቅርጫት ኳስዘመነ መሳፍንትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንየጋብቻ ሥነ-ስርዓትማርክ ትዌይንየቋንቋ ጥናትሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴአንዶራ ላ ቬላአማርኛደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልአቡካዶጅቡቲግራዋዳታቤዝቆለጥመንግሥተ አክሱምብርሃኑ ዘሪሁንይኩኖ አምላክውሻመጽሐፈ ሲራክፕላኔትዋና ከተማኮሰረትባሕላዊ መድኃኒትአዳልስእላዊ መዝገበ ቃላትይስማዕከ ወርቁየኢትዮጵያ ካርታ 1936ምሳሌባቡርሀዲስ ዓለማየሁኃይሌ ገብረ ሥላሴጸጋዬ ገብረ መድህንአፈወርቅ ተክሌጄኖቫፌስቡክክርስቶስ ሠምራአባይ ወንዝ (ናይል)አምልኮ🡆 More