ፌስቡክ

ፌስቡክ facebook.com በፌስቡክ ኢንክ (Facebook Inc.) ድርጅት ስር የሚንቀሳቀስና የድርጅቱም ንብረት የሆነ ድረ ገጽ ነው። ድረ ገጹ ሰዎችን ከሚያውቋቸው ጋር የማገናኘት ተግባር አለው። የተከፈተው በፌብሩዋሪ 4 2004 እ.ኤ.አ.

ነበር። እስከ 2006 እ.ኤ.አ. ባለው መረጃ መሰረት ማንኛውም ከ13 ዓመት በላይ የሆነ እና ኢሜል ያለው ግለሰብ መመዝገብ ይችላል።

ፌስቡክ
የፌስቡክ አርማ

ፌስቡክ በማርክ ዙከርበርግ በተባለ አሜሪካዊ የተፈጠረ የመገናኛ ብዙሀን ነው። ባሁኑ ጊዜ ያለም ህዝብ የሚጠቀምበት ነዉ።

የተለያዩ ሰዎች በመረጡት ስያሜ ተሰይመዉ የፈለጉት ነገር ይሰራሉ።

ፌስቡክ የተለያዩ ድርጅቶች ዜናቸዉን ለማስፈር ገፅ በተባለ ስያሜ ገፅ ይከፍታሉ።

Tags:

19961998ድረ ገጽ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

እንጀራመጥምቁ ዮሐንስድብግዕዝቸርነንኮ640 እ.ኤ.አ.ሶማሊላንድቅዱስ ሩፋኤልየኩላሊት ጠጠርኖቫክ ጆኮቪችትምህርተ፡ጤናእቴጌ ምንትዋብፈሳሸ ኃጢአትቆርኬባሕላዊ መድኃኒትማሲንቆቱርክአሕጉርሳዑዲ አረቢያፍቅርዥብአብርሀም ሊንከንሺ ጂንፒንግየዓለም ቅርስ ስፍራዎች ዝርዝር - በየአገሩአልፍየባቢሎን ግንብአበባየኢትዮጵያ ነገሥታትሰለሞንሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴሰይጣንሮማንያኰሙኒስምጃፓንዓፄ ቴዎድሮስፍትሐ ነገሥትዕንቁጣጣሽየወላይታ ዞንድንጋይ ዘመንየኦሎምፒክ ጨዋታዎችሞጣአቡነ ባስልዮስቦሌ ክፍለ ከተማኮሶ በሽታጸሎተ ምናሴሰዋስውየቤት ዝንብሥላሴህይወትቤርሙዳጂጂሙሴየታቦር ተራራየሮማ ግዛትኤቨረስት ተራራሩሲያጡት አጥቢአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትሶቅራጠስአለማየሁ እሸቴመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልሥነ ንዋይባንክየትነበርሽ ንጉሴመሐመድጨረቃየዓለም፡ታሪክ፡ከፍጥረት፡ጀምሮ፡እስከ፡ዘመናችን፡ድረስ፡ 1834ሸዋአንካራቤተ እስራኤልበእውቀቱ ስዩምፋርስሰሜን ተራራኒሆኒየምመርሻ ናሁሰናይ🡆 More