የህንድ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Indian Ocean) በስፋቱ ፫ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሚገኘው ውሃ ፳ በመቶውን በመሸፈን ነው። ውቅያኖሱ በሰሜን የህንድ ንኡስ አህጉር፣ በምዕራብ በኩል ከምስራቅ አፍሪካ ጋር፣ በደቡብ በኩል ደቡባዊ ውቅያኖስ ወይም አንታርክቲካ በምስራቅ በኩል ደግሞ ከኢንዶችና፣ የሱንዳ ደሴቶች እና አውስትራልያ ይዋሰናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሕንድ ውቅያኖስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.