ሠላማዊ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Pacific Ocean) በስፋቱ ፩ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሠሜናዊው ጫፍ አርክቲክ እስከ ደቡቡ ጫፍ ደቡባዊ ውቅያኖስ ድረስ ይሸፍናል። በዚህም በምዕራብ በኩል በእስያ እና አውስትራልያ እንዲሁም በምስራቅ በኩል በአሜሪካዎቹ አህጉራት ይዋሰናል።
ይህ ውቅያኖስ በመሬት ላያፈር ከሚገኘው ውሃ ፵፮ ከመቶውን ይይዛል። ይህም እስከ ፻፷፪·፪ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር ድረስ በሚሸፍን ይዞታው ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሰላማዊ ውቅያኖስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.