የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት

ፊዚክስ (ከግሪክ φυσικη /ፊውሲኬ/ በቃሉ አመጣጥ) የተፈጥሮ ጥናት ወይም የተፈጥሮ ሳይንስ ማለት ነው።

የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት

የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ መላ ምቶች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው።

ይህ የውቀት ዘርፍ ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል፦

Tags:

ግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መንግሥተ ኢትዮጵያሮማንያየሺጥላ ኮከብወሎኤፍራጥስ ወንዝየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፫ድግጣተራጋሚ ራሱን ደርጋሚዋናው ገጽ/ለጀማሪወችእንበረምኦሮሚያ ክልልብጉንጅከነዓን (ጥንታዊ አገር)አማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትየውሻ አስተኔበግወንዝመስቀልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ1946ልብአሕጉርእምስግዕዝ አጻጻፍአትክልትፈሳሸ ኃጢአትሥነ-ፍጥረትአረቄመንግሥተ አክሱምዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/መልመጃ ገጽ ፪ሲሳይ ንጉሱግራዋጋሞጐፋ ዞንሰይጣንየኢትዮጵያ አየር መንገድየማቴዎስ ወንጌልኮንሶጎንደር ከተማጌታቸው አብዲጥሩነሽ ዲባባእንጀራንግሥት ዘውዲቱ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝግብፅሳዲዮ ማኔሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴሴማዊ ቋንቋዎችየሩዝ ቅቅል1944የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርዓፄ ዘርአ ያዕቆብኦክሲጅንጅማደብረ ሊባኖስአስራት ወልደየስወሲባዊ ግንኙነትየኢትዮጵያ ካርታትግራይ ክልልአምልኮየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯ሕግሀይቅኢስታንቡልነጭ ሽንኩርትሥነ-እንቅስቃሴላሊበላግዕዝኣጣርድኢንዶኔዥያሐረሪ ሕዝብ ክልልየኢትዮጵያ ካርታ 1690የሰው ልጅ🡆 More