ግንቦት ፫

ግንቦት ፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፪ ቀናት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፲፮ ዓ/ም - ሁለቱ ጀርመናውያን ተሽከርካሪ አምራቾች፣ ጎትሊብ ዴይምለር እና ካርል ቤንዝ ኩባንያዎቻቸውን አዋሕደው አዲሱን የመርሴዲስ-ቤንዝ (Mercedes-Benz) ኩባንያ መሠረቱ።
  • ፲፱፻፵፰ ዓ/ም- የብሪታኒያ የቅኝ ግዛቶች ሚኒስትር የምዕራብ አፍሪቃዋ ጎልድ ኮስት (በኋላ ጋና) ነጻነቷን እንደምትሰጥ መወሰኑን ለሕዝብ ተወካዮች ሸንጎ አስታወቀ።
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ “የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጣልቃ ገቦች በአገሪቱ ጉዳይ ውስጥ እየገቡ አስቸግረዋል በሚል መነሻ የፈረንሳይን፤ አሜሪካን፤ ግብጽን፤ የሶቪዬት ሕብረትን፤ የብሪታኒያን እና የዩጎዝላቪያን የልዑካን አለቆች ሰብስበው አነጋገሩ። በማግሥቱ ይፋ የተደረገው ጽሑፋዊ ቃለ-ጉባኤ አምባሳደሮቹ የተጠሩት “የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ጉዳዮች ላይ የባዕዳንን ጣልቃ ገብነት በብርቱ እንደሚቃወም እና በኢትዮጵያ ግዛትና ሉዐላዊነት ላይ የሚሰነዘሩትን ማናቸውንም እርምጃዎች ለመከላከል ቆራጥ መሆኑን እንዲገነዘቡ ነው።” ይላል።

ልደት

ግንቦት ፫

ግንቦት ፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፪ ቀናት ይቀራሉ።

ግንቦት ፫

ግንቦት ፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፪ ቀናት ይቀራሉ።

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 Annual Report from Ethiopia for 1960
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

ግንቦት ፫ ታሪካዊ ማስታወሻዎችግንቦት ፫ ልደትግንቦት ፫ ዕለተ ሞትግንቦት ፫ ዋቢ ምንጮችግንቦት ፫ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዘመነ ሉቃስዘመነ ማርቆስዘመነ ማቴዎስዘመነ ዮሐንስፀደይ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ትምህርትግስአበባረመዳንምሥራቅ አፍሪካባህርመስተፃምርግሪክ (ቋንቋ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክሮቦትየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ኣበራ ሞላበጋሊዮኔል ሜሲሬዩንዮንዳግማዊ ምኒልክየኖህ መርከብጡንቻቤተ ገብርኤል ወሩፋኤልቤተ አባ ሊባኖስየተባበሩት የዓረብ ግዛቶችየጢያ ትክል ድንጋይሕንድ ውቅያኖስወርቃማው ሕግየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትመጽሐፈ ጦቢትኢትዮ ቴሌኮምቼኪንግ አካውንትዒዛና19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛአብዲሳ አጋፈረስ ቤትውሻባቲ ቅኝትደሴጥቁር ቀዳዳድረ ገጽ መረብቅድስት አርሴማየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችትንቢተ ዳንኤልንጉሥአገውማሪቱ ለገሰየጁ ስርወ መንግስትሺዓ እስልምናወፍዳግማዊ ዓፄ ዳዊትምኻይል ጎርባቾቭጥቁር አባይቱርክቁልቋልቀልዶችየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችሥነ ፈለክየሥነ፡ልቡና ትምህርትኦክታቭ ሚርቦሕግኦሮሚያ ክልልሥርዓተ ነጥቦችወምበር ገፍሜክሲኮሜድትራኒያን ባሕርቅዱስ ላሊበላሕገ መንግሥትኮልፌ ቀራንዮየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግብሉይ ኪዳንስነ ምህዳርዓፄ ቴዎድሮስሚካኤልላይቤሪያፈሊጣዊ አነጋገር ለጥላሁን ገሠሠድሬዳዋ🡆 More