ካርቦን

ካርቦን የከሰለ ዘር ፡ ተብሎ ሊስየም ይችላል። ከእንግሊዘኛ ዉጭ፡ ያሉ ቋንቋዎች እንደ ጀርመንኛ ሆላንድኛ ሩስኛ እንዲህ የመሰለውን ትርጉም ይሰጡታል።

በዘሩ ባህርይ ይዘት ወይም በንጥረ ነገሩ ባህርይ የከሰል ዘር ብለው ነው የሚጠሩት። በተፈጥሮ ዉስጥ የሚገኝበት አካል ነው፡፡ በአልማዝ ክሪስታል ውስጥ፡ በግራፊት ጥቁር አለት ዉስጥ ይገኛል። እንደዚሁም ኦርጋኒክ ነገሮች ውስጥ በናፍጣ በእንሥሳ ክፍለ አካል ኦርጋኒዝም እና በእጽዋት ውስጥ ይገኛል። አለማቀፋዊ ሲንቦል ምልክቱን የስነ ስርአት ቁጥሩን የብዛት ቁጥር ፡ ተነጻጻሪ የአቶም ስፋት ብዛት ውይም ማስ፡ እንዲሁም በፔሪኦድካዊ ክፍለ ግዚያት መደቡን ቀለም ተወስነዋል።

የከሰል ዲኦክሲድ ፡ ሓይለኛ መርዝ ጋዝ በኢንዱስትሪ ጭስ እና በመኪና እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ዉስጥ የሚገኝ ነው።

የካርቦን ውህዶች

  • ካርቦን ክልቶኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ (CO2)
  • ካርቦን ሞኖክሳይድ (CO)
  • አልኬን
    • ሚቴን (CH4), ኢቴን (C2H6), ፕሮፔን (C3H8), ቢዩቴን (C4H10), ፔንቴን (C5H12), ...
  • አልኪን
    • ኢቲን (C2H4), ፕሮፒን (C3H6), ቢዩቲን (C4H8), ፔንቲን (C5H10), ...
  • አልካይን
    • ኢታይን (C2H2), ፕሮፓይን (C3H4), ቢዩታይን (C4H6), ፔንታይን (C5H8), ...

Tags:

ሆላንድኛሩስኛእንግሊዘኛጀርመንኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ማንችስተር ዩናይትድጾመ ፍልሰታዩኔስኮፈሊጣዊ አነጋገር ሀጳውሎስ ኞኞሐሙስዓፄ ዘርአ ያዕቆብኅብረተሰብየፈጠራዎች ታሪክሰዋስውየአስተሳሰብ ሕግጋትጊልጋመሽህንድስብሐት ገብረ እግዚአብሔርጃፓንእየሩሳሌምትንሳዔጎንደር ከተማያህዌግዕዝየአድዋ ጦርነትሳዑዲ አረቢያጎሽቴዲ አፍሮየኦቶማን መንግሥትጉልበትየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)ኤድስክፍያየቅርጫት ኳስብሳናአዋሳቀለምሄክታርተራጋሚ ራሱን ደርጋሚአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭጉንዳንፍልስጤምሸለምጥማጥሚያዝያ 27 አደባባይውዝዋዜወለተ ጴጥሮስምግብመጽሐፈ ጦቢትሀንጋርኛአሪንብንጉሥሥነ አካልየዋና ከተማዎች ዝርዝርዐቢይ አህመድካይዘንቅዱስ ራጉኤልአረቄየቃል ክፍሎችመጽሐፍ ቅዱስታሪክኢትዮጵያስያትልፕሮቴስታንትጉጉትየዔድን ገነትደቡብ አፍሪካይሖዋየወታደሮች መዝሙርዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችሸዋደመቀ መኮንንብር (ብረታብረት)ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትኢየሱስሻይደበበ ሰይፉየስነቃል ተግባራትበዴሳዓሣአዕምሮፍቅርአዲስ ነቃጥበብ🡆 More