ኢንዱስትሪ | Mozilla Firefox Mozilla Thunderbird |
---|---|
ገቢ | 75,130,722 ሚሊዮን (2007 እ.ኤ.አ.) |
ቅርንጫፎች | {{{ድህረገፅ}}} |
"Choose Independent. Choose Firefox."
የፋየርፎክስ ተቀጣዮች በአብዛኛው በጃቫ ስክሪፕትና በኤክስዩኤል የሚፃፉና በፋየር ፎክስ ላይ ተደምረው የሚሰሩ ፕሮግራሞች ናቸው። የፋየርፎክስ ተቀጣይ አፃፃፍ ከድረ ገፅ አፃፃፍ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም፡ የፋየርፎክስ ተቀጣይ ልክ እንደፋየርፎክስ አካል ሆኖ ስለሚታይ ከድረገፅ ጃቫ ስክሪፕት የሰፋ የመግቢያ መብቶች አሉት። ቢሆንም፡በተለይ ከፋየርፎክስ ተተካይ ጋር ሲነጻጸር በብዛት በጥቅም ላይ የሚገኘው የማዳቀል መንገድ ተቀጣዮች ላይ መሰረታዊ ቁጥብና ይፈጥራል። በዚህ የማዛመድ ዘዴ፡ ተቀጣዩ ከፋየርፎክስ ነባር ክንዶች አንዱ ላይ በመሰካትና ተዛማጅ የስራ ችሎታውን በማብዛት ያራዝመዋል።
የፋየርፎክስ ተተካይ ኮምፓይል የተደረገ፡ ከተጀመረበት ከNPAPI የተላለፈ ሎድ የሚደረግ ሞጁል ነው። ተተካይ ከፋየርፎክስ ፕሮሰስ ክልል ውጪ መኖር የሚችል ሲሆን፡ በጣም የሚታወቁት ምሳሌዎች ፍላሽና ጃቫ የፋየርፎክስን ስራ የሚሰሩት የድረገጹ መሰረታዊ አካል የሆነው የHTML5ን ካንቫስ ሳይሆን፡ የቪውፖርት ክፍለመስኮት ወይም ደግሞ የካንቫስ ክፍለመስኮት በመጠየቅና ስራውን እራሳቸው፡ በብዛት ከፋየርፎክስ በተገለለ ሁኔታ በመስራት ነው።
እነዚህ ደንቦች፡ በ፪፭፮ ካራክተሩ ASCII፡ የተራዘመውን ASCII (ከ፩፪፰ እስከ፪፭፭) ጨምሮ ማለት ነው፡ በ፪፭፮ ካራክተርስ እንደገና ለመፍጠር ላልተቻሉ ፊደላት መፍትሄ ተብለው በተለያዩ ኮሚቴዎች በየቅል የተዋቀሩ ደንቦች ናቸው። ከዛ ደግሞ፡ እንደፋየርፎክስ ላሉ ሁሉገብ ግብአቶችና ከፕሮግራሚንግ አስተያየት ለአንዱ ማሽን የተፃፈው በየትኛው ማሽን እንደሚነበብ የማይታወቅበት ጊዜን ጨምሮ ግን፡ ግር የሚያሰኙ ናቸው። https://www.youtube.com/watch?v=pbJ6H0csdRE
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሞዚላ ፋየርፎክስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.