ጥላ ብዜት

ጥላ ብዜት በሌላ ስሙ የዶት ብዜት ወይም የነጥብ ብዜት፡ በሂሳብ ጥናት፣ ሁለት እኩል አባል ያላቸውን የቁጥር ድርድሮች በመውሰድ፣ የአንዱን ድርድር በሌላው ድርድር አንድ ባንድ በማባዛትና የኒህን ውጤቶች ድምር የምናገኝበት ስሌት ነው። ይህ ስሌት በተለይ ለጨረሮች እጅግ ጠቃሚ ነው።

ለምሳሌ ሁለት የቁጥር ድርድሮች a = [a1, a2, ... , an] እና b = [b1, b2, ... , bn] ቢሴጡን፣ የዶት ብዜታቸው እንዲህ ይገኛል፡

Σ እዚህ ላይ የመደመሪያ ምልክት ሲሆን n ደግሞ የጨረሩ(ቬክተሩ) ቅጥ ነው።

ሁለት ባለ ሁለት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች [a,b] እና [c,d] ቢሰጡ፣ የዶት ብዜታቸው ይሄ ነው፡ ac + bd. ሁለት ባለ ሦሥት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች [a,b,c] እና [d,e,f] ቢሰጡ፡ የዶት ብዜታቸው ad + be + cf.

ይህን በቁጥር ለማየት፣ ለምሳሌ የሚከተሉት ባለ ሦሥት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች [1, 3, −5] እና [4, −2, −1] ይሰጡ፡ የዶት ብዜታቸው እንዲህ ይሰላል

የጂዖሜትሪ ትርጓሜው

ጥላ ብዜት 
AB = |A| cos(θ) እዚህ ላይ የ B ላይ ያረፈው የ A ጥላ መጠን በB ሲባዛ ማለት ነው፣ በ
AB = |A| |B| cos(θ) ስለሆነ AB = (AB) / |B|.
  • ቬክተር a ቢሰጠን፣ የራሱ ጥላ ብዜት (ዶት ብዜት) a · a የቬክተር a ርዝመት ስኩየር ነው
    ጥላ ብዜት 
      ||a|| (በሌላ አጻጻፍ |a|) የ a ርዝመት ወይም መጠን ነው።
  • ቬክተር b ቢሰጥና ከቬክተር a ጥላ ጋር ቢባዛ፣ ከላይ እንዳየነው የቬክተሩን ውስጣዊ ድርድር ቁጥሮች በማብዛትና በመደመር ጥላ ብዜቱን ማግኘት ይቻላል። ሆኖም ከዚህ ዘዴ ጋር እኩል ተነጻጻሪ የሆነ ሌላ መንገድ አለ እርሱም፡
    ጥላ ብዜት 
      እዚህ ላይ ||a|| እና ||b|| የሚወክሉት የab ን ርዝመት ሲሆን θ ደግሞ በሁለቱ ቬክተሮች መካከል ያለውን ማዕዘን መጠን ነው።
  • ከላይ የተጠቀሰውን ቀመር በመጠቀም ከቬክተሮቹ ርዝመትና ጥላ ብዜት ተነስተን በመካከላቸው ያለውን ማዕዘን መጠን ማወቅ ይቻላል
    ጥላ ብዜት 

ለምሳሌ ሁለት ቬክተሮች a = <1,2> እና b = <3,5> ቢሰጡን፣ በሁለቱ ቬክተሮች መካከል ያለውን ማዕዘን ለማወቅ ቢፈለግ እንዲህ ይሰላል

    ጥላ ብዜት 


የዶት ብዜት ጸባዮች

የዶት ብዜት ተገልባጭ ነው:

    ጥላ ብዜት 

የዶት ብዜት ታዳይ ነው:

    ጥላ ብዜት 

የዶት ብዜት ባይሊኒያር ነው:

    ጥላ ብዜት 

የዶት ብዜት በስኬላር ሲባዛ የሚከተለውን ጸባይ ያሳያል:

    ጥላ ብዜት 

ሁለት ዜሮ ያልሆኑ ቬክተሮች a እና b እርስ በርስ ቀጤ ነክ የሚሆኑት የዶት ብዜታቸው ab = 0 ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው።

ዶት ብዜት በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት

  • ስራ
በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት የጉልበትና የአቀማመጥ ቬክተር ዶት ብዜት ውጤት ነው። 
  • የማግኔት ፍለክስ የማግኔት መስክና የስፋት ቬክተሮች ዶት ብዜት ነው።

Tags:

ቬክተር

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጃፓንቀለምእያሱ ፭ኛክረምትዴሞክራሲዒዛናጉግልኤችአይቪብርሃንፈረስ ቤትመስቀል አደባባይውሃጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊእውን ነብዩ መሀመድ ሀሰተኛ ናቸው?ከተማእስክንድርያ19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛኒሞንያሀይቅቶማስ ኤዲሶንቁልቋልሥልጣኔዋሺንግተን ዲሲአበበ ቢቂላየልብ ሰንኮፍኔቶጎጃም ክፍለ ሀገርኦሞአዊየመስቀል ጦርነቶችሰዋስውየአሦር ነገሥታት ዝርዝርበዓሉ ግርማማዳጋስካርሥነ ምግባርየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትፔትሮሊየምይስማዕከ ወርቁኤርትራፈሊጣዊ አነጋገር እቅኝ ግዛትቤተ ጎለጎታኢት ቋንቋየኖህ መርከብገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽቤተ አባ ሊባኖስገንዘብትምህርትኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ቅፅልቱርክመጥምቁ ዮሐንስLአበራ ለማአኒሜቁንዶ በርበሬእንቁራሪትሃይማኖትመለስ ዜናዊብጉንጅየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትአብርሐምየጭቃ እሾህየኮንሶ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ኅብረትአሊ ቢራማሲንቆመነን አስፋውመጽሐፈ ሄኖክተስፋዬ ሳህሉቁጥርመሐመድጋሞየኢትዮጵያ ካርታ 1936ሀጫሉሁንዴሳንግድኢትኤልቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልዳግማዊ ዓፄ ዳዊት🡆 More