የአሜሪካ ዶላር

ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።

የአሜሪካ ዶላር
የ $100 ኖት የፊት ገጽታ
የአሜሪካ ዶላር
የ $100 ኖት የ ጀርባ ገጽታ

የዶላር ኖቶች

ዶላር የሚታተመው በተለያዩ ኖቶች ነው። እነዚህም 1 ዶላር፣ 2 ዶላር፣ 5 ዶላር፣ 10 ዶላር፣ 20 ዶላር፣ 50 ዶላር እና 100 ዶላር ናቸው። ከ 100 ዶላር በላይ ያሉት ኖቶች በ1946 እ.ኤ.አ. ይታተሙ የነበር ሲሆን በ1969 እ.ኤ.አ. ተሰብስበው እንዲወገዱ ተደርጓል።

መጠቆሚያዎች

Tags:

ምድርአሜሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲኦሮሞፊንኛበለስወረቀትኔቶቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ጋምቤላ (ከተማ)አስቴር አወቀፊኒክስ፥ አሪዞናጉራጌዝሆንማሪቱ ለገሰእነሞርየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝቢል ጌትስምጣኔ ሀብትትዝታቀጭኔባክቴሪያቅኔራስግዕዝ አጻጻፍጎሽየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትወንጀለኛው ዳኛዳዊትአዕምሮዶሮ ወጥአዶልፍ ሂትለርሚሲሲፒ ወንዝቅድስት አርሴማቀስተ ደመናጴንጤክፍያብርሃንኮረንቲቂጥኝክትፎላሊበላብጉርማርስከፋቤተክርስቲያንካናዳወንጌልየሌት ወፍመንግስቱ ለማበላይ ዘለቀጣልያንየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትእንዶድደምእምስየዋና ከተማዎች ዝርዝርዋሊያራስ ዳርጌሀዲስ ዓለማየሁኣደስአማርኛየኢትዮጵያ ነገሥታትበካፋ ግምብዓፄ ዘርአ ያዕቆብእንቆቅልሽፍልስፍናና ሥነ ሐሳብሰምና ፈትልኩሽ (የካም ልጅ)እቴጌ ምንትዋብፀሐይቤተ መድኃኔ ዓለምኮረሪማወይራሆሣዕና (ከተማ)🡆 More