ካምፓላ

ካምፓላ የኡጋንዳ ዋና ከተማ ነው።

ካምፓላ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 1,353,236 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 00°19′ ሰሜን ኬክሮስ እና 32°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

እንግሊዞች ከደረሱ በፊት፣ የቡጋንዳ ብሔር ካባካ (ንጉሥ) ኮረብታማውን ሜዳ ለማደን ብዙ ጊዜ ይጠቅማቸው ነበር። ብዙ አይነት ሚዳቋ በተለይም ኢምፓላ የሚባለው አጋዘን እዚያ ይሠምር ነበርና። እንግሊዞችም ደርሰው ሠፈሩን፦ 'የኢምፓላ ኮረብቶች' አሉት።

'ኢምፓላ' የሚለው የእንሥሳ ስም ወደ እንግሊዝኛ የገባ ከደቡብ አፍሪካ ቋንቋ ከዙሉኛ ነበር። እንዲሁም ቃሉ ከእንግሊዝኛ ወደ ሉጋንዳ ቋንቋ ገባ። ስለዚህ ቡጋንዳዎች ከእንግሊዝኛ በመተርጎም ቦታውን 'ካሶዚ ካ ኤምፓላ' (የኢምፓላ ኮረብቶች) አሉት። በፍጥነት ሲሉት 'ካ ኤምፓላ' እንዲሁ 'ካምፓላ' ሆነ።

Tags:

ኡጋንዳዋና ከተማ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ግስበት15 Augustየሰው ልጅየኢትዮጵያ ነገሥታትስዕልየኣማርኛ ፊደልንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያቅኔሀይቅፈሊጣዊ አነጋገር ገፈሊጣዊ አነጋገር ሀጨረቃዝንዠሮኤቲኤምዳጉሳቬት ናምኢትዮ ቴሌኮምታምራት ደስታየዓለም ዋንጫሳላ (እንስሳ)አማራ (ክልል)ገብስኦሮሚያ ክልልዓሣጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊቀለምቅዱስ ራጉኤልቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅፕላቶጉጉትዋና ከተማዕድል ጥናትየምኒልክ ድኩላማርክሲስም-ሌኒኒስምድኩላሰይጣንሆሣዕና (ከተማ)ኤዎስጣጤዎስዶሮየኢትዮጵያ እጽዋትጉራጌመልከ ጼዴቅተመስገን ገብሬየወላይታ ዞንመጽሐፈ ጦቢትባሕር-ዳርሚካኤልኪሮስ ዓለማየሁግብረ ስጋ ግንኙነትንግሥት ዘውዲቱጉመላመጽሐፈ ሲራክስያትልአፋር (ክልል)ሽኮኮፍቅር እስከ መቃብርየአካባቢ ጥበቃ ምህንድስናአምሣለ ጎአሉእስፓንያቀልዶችየአክሱም ሐውልትብሔርአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞሄክታርመጽሐፍ ቅዱስአይጥየዔድን ገነትኦሞ ወንዝአፍሪቃማሌዢያሰጎንገብርኤል (መልዐክ)ድረ ገጽ መረብድሬዳዋ🡆 More