አንትረቢ ወይም ኤንትሮፒ በስነግለት (ቴርሞዲናሚካ) ዘንድ በስነግሌታዊ ሁለተኛ ሕግ ሙቀትና ቅዝቃዜ ምንጊዜም ቢቀላቅሉ ወደ አንድ ሙቀት አንድላይ እስከሚደርሱ ድረስ በአንዱ ጣቢያ ውስጥ ሲቀላቀሉ ወደ ኤንትሮፒ ይመለሳል ይባላል። ለምሳሌ አንድ በረዶ ክፍል በሙቅ ውሃ ተጨምሮ ቶሎ ይቀልጣልና የውሃው ሙቀት ወደ አንትረቢ መሄድ ይባላል።
በዚህ አጋጣሚ አንትረቢ በሌላ ረገድ የሥልጣኔ ተቃራኒ ማለት ሊሆን ይችላል። በዚህም ትርጉም አንድ ኅብረተሠብ ያለ ምንም ሕግ ወይም ሥልጣኔ የሚደርስበት ኹኔታ ያመልክታል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አንትረቢ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.