ዊሊያም ሄንሪ ቢል ጌትስ III በአሜሪካ እ.አ.አ.
ኦክቶበር 28 1958 የተወለደ ታዋቂ የቢዝነስ ሰው እና የማይክሮሶፍት የሶፍትዌር አምራች ድርጅት መስራችና ባለቤት ነው። ድርጅቱን የመሰረተው ከፖል አለን ጋር በመሆን በ አፕሪል 4 1975 እ.ኤ.አ. ኒው ሜክሲኮ ውስጥ ነበር። ግለሰቡ እ.አ.አ. ከ1995 - 2010 ድረስ (2007ን ሳይጨምር) የአለማችን ከበርቴ ሰው ነው። በአሁኑ ጊዜ የማይክሮሶፍት ሊቀመንበር እና ስፔሺያል ሶፍትዌር አርኪቴክት ነው። ጌትስ በዘመናዊው የኮምፒውተር እድገት ከፍተኛ አስተዋጾ ያደረገ ግለሰብ ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቢል ጌትስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.