ማድሪድ

ማድሪድ (Madrid) የእስፓንያ ዋና ከተማ ነው።

ስሙ በሮማይስጥ (/ማትሪኬ/) ሆኖ ከ2ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይታወቃል። በ1553 ዓ.ም. የእስፓንያ መንግሥት ግቢ ከቫያዶሊድ ወደ ማድሪድ ተዛወረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 8,561,748 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,228,359 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 40°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 03°43′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Tags:

እስፓንያዋና ከተማ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ካልኩሌተርዳዊት ጽጌቤተ ሚካኤልሃይል (ፊዚክስ)ጋሞገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች ሀአርጎባቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ቡናእሌኒአክሱምሳክራመንቶርዕዮተ ዓለምህዝብገብስነጭ ሽንኩርትመኮንን እንዳልካቸውዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችቋሪትሥላሴአዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብብሳናእንቁላል (ምግብ)የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርአበበ ቢቂላማኅበረሰባዊ ፍልስፍናዴርቶጋዳመስቃንካረንታንሰንበትዲያቆንፍርድ ቤትቁርአንድግጣንዋይ ደበበአገው ምድርቺንግስ ካንየትነበርሽ ንጉሴገንዘብሰይጣንገመሬአማርኛ ተረት ምሳሌዎችሳሙኤልህይወትአስቴር ከበደይኩኖ አምላክ1200 እ.ኤ.አ.ቀነኒሳ በቀለየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልኤሌክትሪክ መስክጂጂፋርስሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፭/፲፬የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክጫማ (የርዝመት አሀድ)ጦርነትተእያ ትክል ድንጋይፋሲል ግቢቅዝቃዛው ጦርነትየመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነትቀዳማዊ ዳዊት«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ሥነ ባህርይሳያት ደምሴኒሳ (አፈ ታሪክ)ተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራበጅሮንድሶፍ-ዑመርቤተ ገብርኤል ወሩፋኤልየመስቀል ጦርነቶችኢየሱስፍቅር በዘመነ ሽብርኔልሰን ማንዴላፀደይ🡆 More