ፍርድ ቤት

ፍርድ ቤት ፍርድ የመስጠት ስልጣን ያለው የ መንግስት አካል ነው። ከሶስቱ ከፍተኛ የመንግስት አካላት ማለትም ህግ አውጭ፣ ህግ ተርጓሚ እና ህግ አስፈጻሚ አንዱ ነው። ይህ አካል ህግ ተርጓሚ የሚባለው ነው። የወንጀለኛ መቅጫ ህግ፣ ሲቪል ህግ፣ አስተዳደራዊ ህግ እና ሌሎች ህጎችን በየህግ የበላይነት ላይ መሰረት በማድረግ ይተረጉማል።

ፍርድ ቤት
ፍርድ ቤት

ታሪክ

ፍርድ በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያለው ክንውን ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ ወይም ባህልበላ ልበልሃ እየታገዘ በመንደር ሽማግሌዎች ወይም በሀገረ ገዥዎች ፊት ይቀርብ ነበር። ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አገዛዝ ወዲህ በዘመናዊው የመንግስት መዋቅር የህግ ተርጓሚነትን የመንግስት ሰልጣን ተሰጥቶት መንግስት በሾማቸው ዳኞች ይመራል።

ገለልተኝነት

ይህ አካል በዘመናዊዉ የዴሞክራሲ መርህ ከየትኞቹም የመንግስት አካላት በገለልተኝነት ይንቀሳቀሳል። ሶስቱም የመንግስት አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም። በሃገሪቱ የሚገኝ ማንኛውም ዜጋ፣ አካል፣ ወይንም ተቋም ይዳኝበታል።

Tags:

ህግ ተርጓሚህግ አስፈጻሚህግ አውጭመንግስትአስተዳደራዊ ህግየህግ የበላይነት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሉልጾመ ፍልሰታእምስካናዳማሪቱ ለገሰሰባአዊ መብቶችአሜሪካዎችአይጥኢሎን ማስክኤፍሬም ታምሩዓለማየሁ ገላጋይየዔድን ገነትቀይዝግባማርክሲስም-ሌኒኒስምሰጎንስእላዊ መዝገበ ቃላትየቃል ክፍሎችመጽሐፈ ኩፋሌደራርቱ ቱሉጉንዳንቁናፋይዳ መታወቂያአንሻንባህር ዛፍአስናቀች ወርቁእየሩሳሌምየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትንቃተ ህሊናፈሊጣዊ አነጋገር ገግብረ ስጋ ግንኙነትየውሃ ኡደትግዕዝ አጻጻፍ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅወለተ ጴጥሮስባቲ ቅኝትጨረቃኢትዮጵያኩሻዊ ቋንቋዎችበለስእስልምናየኢትዮጵያ ቋንቋዎችሊቨርፑል፣ እንግሊዝዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግየዮሐንስ ወንጌልዐቢይ አህመድፍትሐ ነገሥትየወላይታ ዘመን አቆጣጠርt8cq6ሶማሊያግብፅቤተ ማርያምደበበ ሰይፉየአስተሳሰብ ሕግጋትቁጥርሩሲያአቡነ ሰላማበላይ ዘለቀአርሰናል የእግር ኳስ ክለብክራርትግራይ ክልልጥቅምት 13ግሥስነ አምክንዮውሃየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችየሕገ መንግሥት ታሪክፈረንሣይየበዓላት ቀኖችደመቀ መኮንንየምልክት ቋንቋመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ🡆 More