የኢትዮጵያ የ 5ሺ ዓመት ታሪክ ከ ኖሕ እስከ ኢሀዴግ በ2003 ዓ.ም በጋዜጠኛና ደራሲፍስሐ ያዜ ካሳ የተፃፈ መጽሐፍ ነው።የኢትዮጵያን የተዘነጋ ታሪክ ሳይቀር በከፍተኛ ምርምር ያሙዋላና በብዙሃኑ አንባቢያን ዘንድ ግዙፍ አድናቆት የተቸረውም ነው።የአለም ታሪክ መነሻ ኢትዮጵያ መሆኑዋን ያረጋገጠ ከመሆኑም በላይ፤ኢትዮጵያዊ ምሁራንን ሳይቀር ያስደነቀና ያስማማ ሆኖዋል።በተለምዶ የ3ሺ ዓመት ታሪክ እየተባለ የቆየው የኢትዮጵያ ታሪክም በዚህ መጽሐፍ ተሽሮ የ 5ሺ8መቶ ዓመት ታሪክ ያላት አገር መሆኑዋ ተረጋግጦበታል።
http://books.good-amharic-books.com/fiveshe-1.PDF
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መደብየዛግዌ ነገስታት
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.