ዓርብ

ዓርብ የሳምንቱ ስድስተኛ ቀን ሲሆን ከሐሙስ በኋላ ከቅዳሜ በፊት ይገኛል።

ዓርብ በኃይማኖትም ዘንድ ለየት ያለ ዋጋ ካላቸው ቀኖች አንዱ ነው። በክርስቲያኖች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በዕለተ ዓርብ በመሆኑ ለየት ያለ ክብደት ይሰጠዋል። ለምሳሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ከዘመነ ፋሲካ ውጪ ዓርብ የጾም ቀን ነው። ለሙስሊም ወንዶችም ዓርብ ቀትር ላይ በመስጊድ ተገኝቶ የጋራ ጸሎት ማድረግ ግዴታ ነው። በመስጊድ መሰባሰብ ግዴታ አይሁን እንጂ ለሴቶችም የጸሎት ቀን ነው።

Tags:

ሐሙስቅዳሜ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኣበራ ሞላንጉሥአፈወርቅ ተክሌፍቅርቭላዲሚር ሌኒንአትክልትጥላ ብዜትቡሩንዲዋሻሕገ መንግሥትኃይሌ ገብረ ሥላሴመንግሥተ ኢትዮጵያአዲስ አበባ2004 እ.ኤ.አ.28 Marchየግሪክ አልፋቤትአዲስ ኪዳንፍቼ ጫምባላላ በዓል በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ባሕላዊ ቅርስ ዝርዝር ላይ በዩኔስኮ ተመዘገኪዳነ ወልድ ክፍሌየሕግ የበላይነትበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርሐረግ (ስዋሰው)መንግስቱ ኃይለ ማርያምቅዱስ ጴጥሮስቀልዶችሼህ ሁሴን ጅብሪልቬት ናምገብርኤል (መልዐክ)አፈ፡ታሪክአዳም ረታመሐሙድ አህመድኮምፒዩተርክርስቶስ ሠምራግብፅጀጎል ግንብሥልጣኔዐምደ ጽዮንየቀን መቁጠሪያየኢትዮጵያ ካርታ 1690የጋብቻ ሥነ-ስርዓትወንጌልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንደምፕሮቴስታንትወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥሀብቷ ቀናቅዱስ ራጉኤልኩናማየፀሐይ ግርዶሽማዲንጎ አፈወርቅዝንብጥቅምትዛጔ ሥርወ-መንግሥትአትላንታሀጫሉሁንዴሳጎጃም ክፍለ ሀገርአራት ማዕዘንየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንሳዑዲ አረቢያአብዮትየጁ ስርወ መንግስትሴቶችየቃል ክፍሎችትምህርትሊጋባኒንተንዶመነን አስፋውሬዩንዮንናይሎ ሳህራዊ ቋንቋዎችፍቅር እስከ መቃብርልብነ ድንግልየሰው ልጅአፍሪካእስያ🡆 More