መልክዐ ምድር

የመልክዓ ምድር ጥናት (ወይም ጂዎግራፊ) የመሬት ን፣ ገጽታዋን፣ የገጽታዋን መልክ፣ በላይዋ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችንና ነዋሪዎቿን በአጠቃላይ የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከግሪክ γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ የመጣ ሲሆን የቃል ተቃል ትርጉሙ «ምድር መጻፍ» ማለት ነው። ከታሪክ ጋር ሲነጻጸር፣ ታሪክ መሬትን ከጊዜ አንጻር ሲያጠና፣ ሥነ መልክዓ ምድር፣ መሬትን ከኅዋ አንጻር ያጠናል ማለት ነው።

ጂዎግራፊ

መልክዐ ምድር
መልክዐ ምድር
መልክዐ ምድር
መልክዐ ምድር
መልክዐ ምድር
መልክዐ ምድር
አፍሪካ አንታርክቲካ እስያ አሜሪካ አውሮፓ አውስትራሊያ
px
px
ጂዎግራፊ
ጂዎግራፊ
px
px
የተመረጠ ምስል

አንታርክቲካ፣ በመሬት ደቡብ ዋልታ ጫፍ ላይ የሚገኝ አህጉር ነው። በዚህ አህጉር ከፔንጉዊን እና መሰል ጠንካራ ጥቂት እንስሳት በስተቀር እምብዛም ፍጥሩር አይኖርበትም። ለዚህ ዋና ምክንያቱ፣ የአህጉሩ ዓየር ንብረት በጣም ቀዝቃዛ ከመሆኑ የተነሳ ከታች እንደሚታየው፣ አብዛኛው የአሁጉሩ ምድር ከአመት እስከ አመት በበረዶ የተሸፈነ መሆኑ ነው።

አንታርክቲካ

የተመረጠ ምስል
px
px
የጅዖግራፊ መጽሐፍ በአማርኛ (1841ዓ.ም. የታተመ)

መልክዐ ምድር

Tags:

መሬትታሪክኅዋጊዜግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጋስጫ አባ ጊዮርጊስመንፈስ ቅዱስተመስገን ገብሬየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችበሬየሰራተኞች ሕግየባቢሎን ግንብየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭አባይ ወንዝ (ናይል)የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንሼህ ሁሴን ጅብሪልበግለዘለቄታዊ የልማት ግብላይቤሪያደሴህግ ተርጓሚራስ መኮንንሞና ሊዛየኖህ ልጆችየአፍሪካ ቀንድአባይሞአመር ጋዳፊመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲኒንተንዶቁርአንታምራት ደስታየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትJanuaryአብርሐምጥቁር አባይእግዚአብሔርሚያዝያ ፯አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትእንበረምባህረ ሀሳብዮፍታሄ ንጉሤየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርፈሊጣዊ አነጋገር ሀየደም ቧንቧበለስድግጣሰንደቅ ዓላማጊታርየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችፈሊጣዊ አነጋገርየዱር አራዊትቭላዲሚር ፑቲንክርስቲያኖ ሮናልዶህንድስእላዊ መዝገበ ቃላትጣልያንአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞአማርኛክርስትናረኔ ዴካርትኔይማርልደታ ክፍለ ከተማየዓለም ሀገራት ባንዲራዎችመዝገበ ቃላትዳማ ከሴድረ ገጽ መረብ19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛቼኪንግ አካውንትአላህየማቴዎስ ወንጌልየፀሐይ ግርዶሽአዳልአህያጳውሎስ ኞኞምሳሌየስልክ መግቢያመንዝኤሊግብር🡆 More