ኢትዮጵያ

መልክዓ ምድር
ንዑስ መደብ የለም
  • የኢትዮጵያ አየር ንብረት
የተፈጥሮ ቅርስ
የኢትዮጵያ ታሪክ
ቋንቋዎች
ባሕላት
ሃይማኖት
ንዑስ መደብ የለም
ሕዝብ
ንዑስ መደብ የለም
ፖለቲካ
ኢኮኖሚ
«የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ» የተባለ መደብ የለም።
«የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ» የተባለ መደብ የለም።
«የኢትዮጵያ እርሻ» የተባለ መደብ የለም።
ሕግ
«የኢትዮጵያ ሕግ» የተባለ መደብ የለም።
ንዑስ መደብ የለም
ጤንነት
መጓጓዣ
ንዑስ መደብ የለም
«የኢትዮጵያ መንገዶች» የተባለ መደብ የለም።
  •  

ኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መደቦች ሙሉ ዝርዝር

የዕለቱ ሰው ነክ የኢትዮጵያ ምርጥ ጽሑፍ

መቸና መድሃኔ አለም


ኢትዮጵያ

መቸና መድኃኔ ዓለም በሰሜን ወሎ፣ አቡነ ዮሴፍ ተራራ ውስጥ ከሚገኙ አራት አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። የቤተክርስቲያኑ ህንጻ እንደ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋሻ ውስጥ የተስራ ሲሆን አወቃቀሩም ከድንጋይና እንጨት ርብርብ ነው።

ከትውፊት አንጻር በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ሲታመን እውስጡ የሚገኙት ጥንታዊ ስዕሎች ግን፣ ልክ እንደ ገነተ ማርያም ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ይመነጫሉ። ስለሆነም፣ ሁለቱንም ቤተክርስቲያኖች አጼ ይኩኖ አምላክ እንዳሰራቸው አሁን ይታመናል።

የዕለቱ ተፈጥሮ ነክ የኢትዮጵያ ምርጥ ጽሑፍ

ጌሾ


ኢትዮጵያ
ጌሾ

ጌሾአፍሪካ ብቻ የሚበቅል በተለይ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ተክል ነው። በኢትዮጵያ ጠላና ለጠጅ ሲጠመቅ ጌሻ ይገባል። የሚበቅለውም ከባህር ወለል በላይ 1400-3200 ሜትር ላይ ነው።

መድሃኒታዊ ጥቅም

-ቆረቆርና ሌሎች የፈንገስ በሽታወችን በደቀቀ ፍሬውና ቅጠሉ በመቀባት ለማዳን ይቻላል - ህጻናት እንጥላቸው ከተቆረጠ በኋላ ህመማቸውን ለማስታገስ አፋቸው ውስጥ የጌሾ ቅጠል ይደረጋል -ቂጥኝ በሽታን ለመከላከል -ሆድ ድርቀት ለማስወገድ - ሥሩ ደምን ለማጥራት ያገለግላል

ሌሎች ጥቅሞች

የጌሾ ግንድ በጣም ጠንካራ ስለሆነ ለተለያዩ የእንጨት ውጤቶች ሊያገለግል ይችላል። የጌሾ ዛፍ በምንጮች አካባቢ ቢተከል የመሬት መሸርሸርን ሊከላከል ይችላል። ከእርሻ ማሳ ዳርቻ ላይ በመትከልም የመሬትን ንጥር ነገር ከነፋስ እና ከዝናብ መከላከል ይቻላል። የጌሾ አበቦች በንቦች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ስላላቸው የጌሾ ተክል ለንብ እርባታና ለማር ምርት ከፍተኛ ግልጋሎት ሊሰጥ ይችላል።

....

የዕለቱ ምርጥ ምስል፣ ከኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ጋሞ ጎፋ ውስጥ የሚገኘው በርበር ማርያም

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጃፓንመለስ ዜናዊአውሮፕላንየወፍ በሽታአፈወርቅ ገብረኢየሱስቅዱስ ያሬድመስመርፈንገስየጊዛ ታላቅ ፒራሚድየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስሚጌል ዴ ሴርቫንቴስአምበሾክደመቀ መኮንንየዓለም፡ታሪክ፡ከፍጥረት፡ጀምሮ፡እስከ፡ዘመናችን፡ድረስ፡ 1834ዐምደ ጽዮንኬንያየጢያ ትክል ድንጋይባሕልለጀማሪወች/አርትዖግሥጤፍማርያምሙቀትሊያ ከበደሩዋንዳቀልዶችሰዋስውአማራ (ክልል)ልብነ ድንግልግዕዝ አጻጻፍፋይዳ መታወቂያቀይ ተኩላስብሐት ገብረ እግዚአብሔርቼልሲበርሶሀባ (sahabah)/አኢሻ (ረ.ዐንሀ)ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንኢያሱ ፭ኛእግዚአብሔርሳላ (እንስሳ)ሼክስፒርዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልፊንኛየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችኪዳነ ወልድ ክፍሌሳሙኤልቅድስት አርሴማቻይናየአሜሪካ ዶላርአውሮፓ ህብረትየሠገራ ትቦ ንጣፍ መድማት ወይመ መቁስል (ሄሞሮይድ)የትንቢት ቀጠሮየኢትዮጵያ አየር መንገድፈሊጣዊ አነጋገር አድረ ገጽ መረብወጋየሁ ደግነቱመጽሐፈ ሄኖክማናልሞሽ ዲቦአሸናፊ ከበደአንበሳአባይ ወንዝ (ናይል)አዕምሮአለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውጎርጎርያን ካሌንዳርአሰላደጋ እስጢፋኖስቅዱስ መርቆሬዎስላሊበላዓለማየሁ ገላጋይመሬት ጥናት (ጂዮሎጂ)የማቴዎስ ወንጌልቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ዓፄ ቴዎድሮስዝሆንየማርቆስ ወንጌልጥሩነሽ ዲባባ🡆 More