መስከረም ፳፫

መስከረም ፳፫

ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፫ኛው እና የወርኀ ክረምት ፺፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፵፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፪ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት የሰማዕታትን ዓለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማስታወስ ትዘክረዋለች።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፹፭ ዓ/ም - በሞቃዲሹ የሶማሌውን የጦር ዓለቃ ሞሐመድ ፋራ አይዲድን ለመያዝ በተደረገው ሙከራ አሥራ ስምንት የአሜሪካ ወታደሮች ሲሞቱ አንድ ሺ ያህል ሶማሌዎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል።
  • ፳፻፮ ዓ.ም - ወደአውሮፓ ሕብረት ለመግባት በጀልባ የተሣፈሩ  ፻፴፬ ስደተኞች በ ላምፐዱዛ የኢጣልያ ደሴት አቅራቢያ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈ።

መስከረም ፳፫

መስከረም ፳፫

መስከረም ፳፫

መስከረም ፳፫

መስከረም ፳፫

መስከረም ፳፫



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

መስከረም ፳፫ ታሪካዊ ማስታወሻዎችመስከረም ፳፫ ልደትመስከረም ፳፫ ዕለተ ሞትመስከረም ፳፫ ዋቢ ምንጮችመስከረም ፳፫

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አሜሪካየደም መፍሰስ አለማቆምቬት ናምባሕላዊ መድኃኒትእውቀትአፕል ኮርፖሬሽንዋሽንትኦሪት ዘኊልቊኦሪትከበደ ሚካኤልዋሺንግተን ዲሲጂዎሜትሪመሐሙድ አህመድባሕልጉራጌመጽሐፈ ሲራክቅዱስ መርቆሬዎስቼኪንግ አካውንትመዝገበ ቃላትየወልወል ጦርነትየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማወንጌልጦስኝሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴጳውሎስ ኞኞዓለማየሁ አልቤ አጊሮDታንዛኒያዮሐንስ ፬ኛፒያኖቤተ መርቆሬዎስአበሻ ስምየዱር ድመትተፈራ ካሣእግር ኳስጥቁር አባይገናወጋየሁ ደግነቱየመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነትጠጣር ጂዎሜትሪመጽሐፈ ሄኖክfomgqየኢትዮጵያ ቋንቋዎችፋይዳ መታወቂያሶማሌ ክልልየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪገብስማንችስተር ዩናይትድመጽሐፈ ኩፋሌየሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነውየራይት ወንድማማችየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርጴንጤመብረቅአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭሕንድ ውቅያኖስስም (ሰዋስው)ቅዱስ ጴጥሮስአውስትራልያኦሮምኛከነዓን (ጥንታዊ አገር)የዋና ከተማዎች ዝርዝርየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትሐምራዊሶቪዬት ሕብረትመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲቁጥርፔንስልቫኒያ ጀርመንኛቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈትደወኒ ግራርየኢትዮጵያ ካርታ 1936ዳዊት መለሰንግሥት ዘውዲቱገብረ መስቀል ላሊበላቅዝቃዛው ጦርነትህግ ተርጓሚ🡆 More