ዓረፍተ-ነገር በስርዓት ተቀናባብሮ ሙሉ ሀሳብን ማስተላለፍ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጎች ስብስብ ነው።(የተሟላ የሞትን የሚሰጥ)። በአማርኛ ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ (።) ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም ወሬ ነጋሪ ,መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወዘተርፈ .
ናቸው።
መድሀኒት
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዓረፍተ-ነገር, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.