ነሕሴት ናይስ በጥንታዊ የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከንጉሥ አሜን 1ኛ ቀጥላና ከንጉሥ ሖርካም አስቀድማ ለ30 ዓመታት የኩሽ (ኢትዮጵያ) ንግሥት ነበረች። የነገሠችበት ዘመን በየምንጩ የሚለያይ ነው፤ ለምሳሌ በተክለጻድቅ መኩሪያ ዝርዝር ከ2434 እስከ 2404 ዓክልበ.
ነበረ። በሌላ ቁጠራ ከ2154 እስከ 2124 ዓክልበ. ነገሠች። አለቃ ታዬ እንደ ጻፈው ንግሥት ካሲዮኒ ሲላት በ3ኛ (13ኛ) ዓመትዋ የከነዓን ልጅ ሲኒ ልጆች ወደ ኩሽ ገቡ፤ እነዚህም የሻንቅላ ጎሣ ወላጆች እንደ ነበሩ ይለናል።
ቀዳሚው 1 አሜን | የኩሽ ንግሥት 2154-2124 ዓክልበ. ግድም | ተከታይ ሆርካም |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ነሕሴት ናይስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.