የኢትዮጵያ ነገሥታት

ውክፔዲያ - ለ

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • የኢትዮጵያ ነገሥታት ለብዙ ዘመናት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ ቆይተዋል። በመጀመሪያ ከሰብታህ ጀምሮ እስከ ጲኦሪ አንደኛ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ፳፭፻፵፭ እስከ ፲፱፻፹፭ ዓመት ከነገደ ካም በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፳፪ ናቸው፤ ዘመኑም ፭፻፷...
  • Thumbnail for ንግሥት ዘውዲቱ
    ያቀረብነውን ጥያቄ ስለ ተቀበለው፣ የኢትዮጵያ መልእክተኞች በግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና በልዑል ራስ ተፈሪ መኰንን የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽና ባለ ሙሉ ሥልጣን እንደራሴ ስም፣ እንዲሁም በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋና ያቀርባሉ።...
  • 1 ሳባ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    1 ሳባ በጥንታዊ የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከንጉሥ ሆርካም ቀጥሎና ከንጉሥ ሶፋሪድ አስቀድሞ ለ30 ዓመታት የኩሽ መንግሥት (ኢትዮጵያ) ንጉሥ ነበረ። የነገሠበት ዘመን በየምንጩ የሚለያይ ነው፤ ለምሳሌ በተክለጻድቅ መኩሪያ ዝርዝር ከ2375...
  • ነሕሴት ናይስ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ነሕሴት ናይስ በጥንታዊ የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከንጉሥ አሜን 1ኛ ቀጥላና ከንጉሥ ሖርካም አስቀድማ ለ30 ዓመታት የኩሽ (ኢትዮጵያ) ንግሥት ነበረች። የነገሠችበት ዘመን በየምንጩ የሚለያይ ነው፤ ለምሳሌ በተክለጻድቅ መኩሪያ ዝርዝር...
  • ሆርካም (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ሆርካም (ወይም ሃር፣ ታርኪም) በጥንታዊ የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከንግሥት ነሕሴት ናይስ ቀጥሎና ከንጉሥ 1 ሳባ አስቀድሞ ለ29 ዓመታት የኩሽ (ኢትዮጵያ) ንጉሥ ነበረ። የነገሠበት ዘመን በየምንጩ የሚለያይ ነው፤ ለምሳሌ በተክለጻድቅ...
  • Thumbnail for ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
    ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በውርስ የሚገኝ የኢትዮጵያ የአገዛዝ ሥርዓት ነው። ይህም የቆየው የዘውዳዊው አገዛዝ እስከአለቀበት 1966 ዓ.ም. ነው። ንጉሠ ነገሥቱ የሀገሪቱ ርዕሠ ብሔር እና ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ያገለግላሉ። ሥርዓቱ ለንጉሠ...
  • ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ከ፲፮፻፶፰ እስከ ፲፮፻፸፫ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ማንኛውም ሰው ካቶሊክ እንዳይሆን ከማስከልከላቸው ሌላ መጻሕፍቶቻቸው እንዲቃጠሉ አድርገዋል። በተጨማሪም በየከተማው የእስላሞች መንደር የተወሰነ ሥፍራ እንዲሆን...
  • Thumbnail for ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ
    ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ከሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፮፻፸፬ እስከ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፮፺፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)...
  • ዓፄ ያዕቆብ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ቀዳማዊ ዓፄ ያዕቆብ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)...
  • ዘድንግል (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ዓፄ ዘድንግል ከ1603 እስከ 1604 እ.ኤ.አ. የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት የነበሩ ሲሆን የዙፋን ስማቸውም «ዳግማዊ አፅናፍ ሰገድ» ሲሆን የአጼ ስርፀ ድንግል ወንድም የልሳነ ክርስቶስ ልጅ ናቸው። አጼ ስርጸ ድንግል ከመሞታቸው ቀደም ብሎ የወንድማቸውን...
  • ሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት የኢትዮጵያ የቀድሞ ሥርወ-መንግሥት ነበረ። ሰለሞናዊው ሥርዎ መንግሥት በኢትዮጵያ 1270 አንስቶ እስከ 1966 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ ወይም እስከ ሐይለ ሥላሤ ቀዳማዊ ንጉሠ፦ነገሥት ዘኢትዮጵያ እስከ ወደቁበት ጊዜ የሚመለከት...
  • ገላውዴዎስ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ዓፄ ገላውዴዎስ ከጥቅምት ፳፯ ቀን ፲፭፻፴፫ ዓ/ም እስከ መጋቢት ፳፯ ቀን ፲፭፻፶፩ ዓ/ም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ግዛታቸው በኢትዮጵያና አዳል ጦርነት ጊዜ ነበር። ዓፄ ገላውዴዎስ የስቅለተ ዓርብ ዕለት በአዋሽ አካባቢ ከአዳሉ...
  • አብያተ-ክርስቲያናትን የገነቡት እነዚህ ታላላቅ ቅዱሳን ነገሥታት ናቸው፡፡ እነዚህ አብያተ-ክርስቲያናት የተሰሩት ከአንድወጥ ትልቅ ዐለት ላይ መሆኑ ዓለምን ያስደነቀ ቅርስ ነው፡፡ ስለእነዚህና ሌሎችም ነገሥታት ታሪክና ሥራ ቀጥሎ በስፋት እናቀርባለን፡፡...
  • ሰብታ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    አትባራ ወንዝ የሚባል ስለ ሆነ፣ የሰብታ ኩሽ ልጆች በዚያ እንደ ሰፈሩ አመለከተ። በልማዳዊ መዝገብ የተወረሰው የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ደግሞ ሰብታ ለ30 አመታት በኩሽ መንግሥት ላይ ንጉሥ ሆነ ይላል፤ ይህም ከካም፣ ኩሽና ሃባሢ በኋላ ሲሆን...
  • ቅድመ አስግድ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    አጼ ቅድመ አሰገድ የአጼ ይግባ ጽዮን ልጅ የአጼይኩኖ አምላክ የልጅ ልጅ ሲሆኑ ከ1296-1297 ለአንድ አመት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ታሪክ ጻህፍት እንደሚሉት አባታቸው ይግባ ጽዮን 5 ወንድ ልጆች ስለነበሩዋቸውና የትኛው ንጉስ እንዲሆን...
  • Thumbnail for ዓፄ ይስሐቅ
    ዓፄ ይስሐቅ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ቀዳማዊ አጼ ይሥሓቅ በዙፋን ስማቸው "ዳግማዊ ገብረ መስቀል" ሲባሉ እ.ኤ.አ ከ1414-1429 የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ናቸው። የቀዳማዊ አጼ ዳዊት ሁለተኛ ወንድ ልጅ ሲሆኑ የቀዳማዊ ቴዎድሮስ ታናሽ ወንድም ናቸው። በግብጽ ቆብጦች...
  • Thumbnail for ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
    ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    በስኳር በሽታ መያዛቸው ተረጋግጧል።ዘውዲቱ ካረፉ በኋላ ተፈሪ እራሱ ንጉሠ ነገሥት ሆኖ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ "የኢትዮጵያ ነገሥታት ንጉሥ" ተብሎ ተጠራ። ህዳር 2 ቀን 1930 በአዲስ አበባ ቤተ ጊዮርጊስ ካቴድራል ዘውድ ተቀዳጁ። የዘውድ ሥርዓቱ...
  • ሳባ አሰገድ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    አጼ ሳባ አሰገድ የአጼ ይግባ ጽዮን ልጅ የአጼይኩኖ አምላክ የልጅ ልጅ ሲሆኑ ከ1298-1299 ለአንድ አመት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ታሪክ ጻህፍት እንደሚሉት አባታቸው ይግባ ጽዮን 5 ወንድ ልጆች ስለነበሩዋቸውና የትኛው ንጉስ እንዲሆን...
  • Thumbnail for ዮሐንስ ፬ኛ
    ዮሐንስ ፬ኛ (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    ተከታይ የሆነው የጎንደርና ኣካባቢው ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ስላካሄዱ ነው፡፡ ይህ ደግሞ አፄ ዮሐንስ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ለሃገራቸው በድንበር ላይ ሲዋጉ የሞቱ ብቸኛው ንጉሰ ነገስት ያረጋቸዋል። ከዚህ በፊትም ከግብፅፆች ጋር ጉራና...
  • ዓፄ በእደ ማርያም (category የኢትዮጵያ ነገሥታት)
    አስገቡ። በዚህም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኒኮሎ ብራንካሌዮን በተባለ የቬኒስ ሰዓሊ የድንግል ማርያምና የሕጻኑ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስል አስለው ነበር። ^ መሪራስ ኤ. ኤም በላይ፣ “የጥንቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ”፣ ገጽ 249 - 257...
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የአፍሪካ ኅብረትበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትነፍስክፍያአገውትምህርትአንበሳይስማዕከ ወርቁአፕል ኮርፖሬሽንዳጉሳየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥኃይሌ ገብረ ሥላሴምሥራቅ አፍሪካኒንተንዶአሸናፊ ከበደአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)አብደላ እዝራደበበ እሸቱሥነ ዕውቀትጸጋዬ ገብረ መድህንየኢትዮጵያ ብርቤተ እስራኤልአሊ ቢራጎንደር ከተማፈሊጣዊ አነጋገር ገሥነ ምግባርመካነ ኢየሱስግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምየዕምባዎች ጎዳናአዲስ ኪዳንስፖርትጨውምግብየኦሎምፒክ ጨዋታዎችብሳናሙቀትየፀሐይ ግርዶሽየልብ ሰንኮፍሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥትግብፅቤተ ደናግልመስተዋድድጥርኝዛጎል ለበስየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችዓረብኛ1953ግብረ ስጋ ግንኙነትገብርኤል (መልዐክ)በገናአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችየአስተሳሰብ ሕግጋትሻይዓፄ ዘርአ ያዕቆብዮሐንስ ፬ኛጤና ኣዳምየፖለቲካ ጥናትዋናው ገጽየወታደሮች መዝሙርፋሲካሙሴኣለብላቢትየሮማ ግዛትኤሌክትሪክ ምድጃ ፡ እራስህ ስራመጽሐፈ ዕዝራ ካልዕየስነቃል ተግባራትጥናትያህዌፊሊፒንስምሳሌሰንሰልለድካም የጣፈኝ ብነግድ አይተርፈኝትዝታፖለቲካ🡆 More