ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በውርስ የሚገኝ የኢትዮጵያ የአገዛዝ ሥርዓት ነው። ይህም የቆየው የዘውዳዊው አገዛዝ እስከአለቀበት 1966 ዓ.ም.
ነው። ንጉሠ ነገሥቱ የሀገሪቱ ርዕሠ ብሔር እና ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ያገለግላሉ። ሥርዓቱ ለንጉሠ ነገሥቱ የህግ አውጭ፣ ህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚነትን ስልጣን ይሰጣል። የዚህ ዓይነቱ አገዛዝ ህገ-መንግስታዊ ዘውድ ይባላል።
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ | |
---|---|
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ | |
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ | |
ግዛት | እስከ መስከረም 12፣ 1974 እ.ኤ.አ. |
ሥርወ-መንግሥት | ሰሎሞን |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.