ተሳቢ እንስሳ በአምደስጌ ክፍለስፍን ውስጥ ያለ መደብ ነው። ተሳቢ እንስሶች የሚባሉት ሁሉ ቅዝቃዛ ደም፣ ቅርፊታም ቆዳ፣ አራት እግር ያላቸው፣ እንደ አዕዋፍ እንቁላል የሚጥሉ ናቸው።
ዋና ሕያው ክፍለመደቦች ኤሊ፣ እንሽላሊት፣ አዞ፣ እባብ ናቸው። በኒው ዚላንድ ብቻ የሚገኘው እንሽላሊት-መሰል ፍጡር ወይም ቱዋታራ ዝርያ ለብቻው በተለየ ክፍለመደብ ነው። በጥንትም ታላላቅ ኃያል እንሽላሊት (ዳይኖሶር) ይገኝ ነበር። አዕዋፍ ከኃያል እንሽላሊት እንደ ተደረጁ በዘመናዊ ሳይንቲስቶች ይታስባል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ተሳቢ እንስሳ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.