ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ: በባርሴሎና, ስፔን ውስጥ የእግር ኳስ ክለብ

ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ (ካታላንኛ፦ Futbol Club Barcelona) በባርሴሎና፣ እስፓንያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው።

ባርስሎና በእስፔይን ካታሉንያ የሚገኝ የአለም አቀፍ እግር ኳስ ክለብ ስሆን በአለም ውስጥ ባሉት ከፍተኛ ልጌች ከሚገኙ ክለቦች ብዙዋንጫ በማሸነፍ የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል:: ሙሉ ስም:- ፉትቦል ክለብ ባርሴሎና ቅፅል ስም:- ባርሳ ወይም ብሉግራና የተመሰረተው:- 29 ህዳር እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር 1899 , ከ 120 አመት በፊት ነበር ሲመሰረት ፉትቦል ክለብ ባርሴሎና ተብሎ ተጠራ የስታዲየሙ ስም:- ካምፕ ኑ ወይም ኑ ካምፕ የስታዲየም የተመልካች ብዛት :- 99, 354 በመያዝ ከአውሮፓ ክለቦች በቀዳሚነት ተቀምጧል የአሁኑ የክለቡ ፕሬዝዳንት :- ጆሴ ማሪያ ባርቶሚዮ የአሁኑ የክለብ አሰልጣኝ :- ኪኬ ሴቲን የሚገኝበት ሊግ:- ስፔን ውስጥ ሲሆን ላሊጋ ይባላል 1899 ሲመሰረት በ ሲዊስ, ስፖኒሽ,እንግሊዝ እና በካታላን ተጨዋቾች መሪ ጁሃን ጋምፐር ነው የክለቡ የአርማ ስም የመጣው በካታላን ባህል ሲሆን " mes que unclub" ከ ክለብ በላይ ነው ይሉታል የባርሴሎና አጠቃላይ ተጨዋቾች 12 ባላንዶር በመብላት ባርሴሎና ከአለም ቀዳሚ ክለብ ያደርገዋል ባርሴሎና ሲመሰረት የክለብ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ዋልተር ዊልድ( 1889-1901 ይባላል ሊዊስ ስዋሬዝ የመጀመሪያው ባላንዶር ያነሳ የክለቡ ተጨዋቾች ነው፡፡ በ 1979 ክለብ ላሜሲያን አካዳሚን ከ አነድ የገበሬ ቤት ገዛ ከዚያም ብኃላ ከአካዳሚው አሪፍ አሪፍ ተጨዋቾችን አፍርቶል ለምሳሌ:- ሜሲ: ዣቪ: ኢኒዬስታ ሰኔ 1982 ዲያጎ ማራዶና በአለም የሪከርድ ዋጋ በ5 ሚሊዮን ዩሮ ከ ቦካ ጁኒየርስ ወደ ባርሴሎና ተዘዋወረ፡፡ ዩሀን ክራይፍ የባርሴሎናን የአጨዋወት መንገድ( ቲኪታካ) ያመጣ ነው፡፡ ባርሴሎና ያሳካቸው ድሎች ላሊጋ:- 26 የስፔን የንጉስ ዋንጫ:- 30 የስፔን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ:- 13 ኮፓ ኢቫ ዱዋርቲ:- 3 ኮፓ ዲ ላሊጋ:- 2 ቻምፒዮንስ ሊግ:- 5 ዩኤፍኤ ካፕ ዊነርስ ካፕ:- 4 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ:- 5 የአለም የክለቦች ዋንጫ :- 3 ኢንተር ሲቲስ ፌር ካፕ:- 3 በድምሩ 94 ዋንጫወችን አሳክቷል በዚህም ከአውሮፓ ቀዳሚ ያደርገዋል ፡፡ ሊዮኔል ሜሲ ብቻውን 6 ባላንዶር አንስቷል ከአውሮፓ ብዙ ዋንጫዎችን ያነሱ ክለቦች 1. ባርሴሎና 94 2. ሪ.ማድሪድ 92 3. ባየርን ሙኒክ 74 4. ዩቬንቱስ 68 5. ማን.ዩናይትድ 66

Tags:

ባርሴሎናእስፓንያካታላንኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጋብቻድሬዳዋበገናአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትአቡበከር ናስርሙዚቃስቲቭ ጆብስየሉቃስ ወንጌልአባይ ወንዝ (ናይል)ሳህለወርቅ ዘውዴገዳም ሰፈርድንችመነን አስፋውጠላየአለም ጤና ድርጅትአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትበለስየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርመርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናትየምድር መጋጠሚያ ውቅርኦሪት ዘኊልቊቁልቋልመጥምቁ ዮሐንስአረቄቤተ አባ ሊባኖስጋሊልዮጸጋዬ ገብረ መድህንመቅደላኦርቶዶክስአበሻ ስምአውስትራልያሕግግዕዝአዶልፍ ሂትለርኪሮስ ዓለማየሁአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞህሊናየኖህ መርከብዓርብደብረ ሊባኖስዓረፍተ-ነገርመዝሙረ ዳዊትጸሎተ ምናሴቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትመጽሐፍ ቅዱስሥርዓተ ነጥቦችከፋኢንጅነር ቅጣው እጅጉመቅመቆኢሳያስ አፈወርቂቤት (ፊደል)የጊዛ ታላቅ ፒራሚድፍራንክፉርትኳታርውክፔዲያተረትና ምሳሌገንዘብቱልትወንጪአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስድመት መንኩሳ መናከሷን አትረሳቂጥኝወሲባዊ ግንኙነትየዓፄ ልብነ ድንግል አጭር ዜና መዋዕልቤተክርስቲያንየስሜን አሜሪካ ሀገሮችሀጫሉሁንዴሳፌጦስብሐት ገብረ እግዚአብሔርአክሱም መንግሥትቬት ናምአንዶራየአክሱም ሐውልትከባቢ አየርቅዱስ መርቆሬዎስየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎች🡆 More