ሊዝቦን

ሊዝቦን የፖርቱጋል ዋና ከተማ ነው።


በጥንት የከተማው ስም ኦሊሲፖ ሆኖ በአንድ ግሪክ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ግሪኩ ጀግና ኦድሴውስ (ወይም ኡሊሴስ) ከትሮያስ (በትንሹ እስያ) ወጥቶ ባሕሮቹን ሲዞር እስከ አትላንቲክ ውቅያኖስ ድረስ ሄዶ ከተማውን ሠራ። ይሁንና ከግሪኮች በፊት የነበረ የፊንቄ ተጽእኖ በስነ ቅርስ ይታወቃል።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,870,208 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 545,796 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°44′ ሰሜን ኬክሮስ እና 09°08′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Tags:

ዋና ከተማፖርቱጋል

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ንብወላይታዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/መልመጃ ገጽ ፪የኩላሊት ጠጠርየኩሽ መንግሥትየሕግ የበላይነትመካከለኛ ዘመንየፈጠራዎች ታሪክአንጎልሶፍ-ዑመርኤቲኤምሣራጥቁር እንጨትዮፍታሄ ንጉሤጋስጫ አባ ጊዮርጊስሀበሻንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያሊዮኔል ሜሲያዕቆብአገውየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፫ኣጣርድእንበረምክርስቲያኖ ሮናልዶፍሬው ኃይሉአንበሳንዋይ ደበበእግዚዕየሲስተም አሰሪ2004ለዘለቄታዊ የልማት ግብማሪኮፓ ካውንቲ፥ አሪዞናሩሲያፈሊጣዊ አነጋገር ሀሣህለ ሥላሴዩ ቱብተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራገንዘብቅድስት አርሴማብጉንጅአብርሐምመልካሙ ተበጀሀይቅኮምፒዩተርገብረ መስቀል ላሊበላጣይቱ ብጡልይሖዋገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችቤተ ማርያም1ኛ አሌክሳንደርየውሻ አስተኔሆሣዕና በዓልልምጭክርስቶስ ሠምራሰለሞንሐረግ (ስዋሰው)ሊያ ከበደትንሳዔመርሻ ናሁሰናይሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታአሕጉርላሊበላቭላዲሚር ፑቲንJanuaryኣክርማተውሳከ ግሥቤተ እስራኤልማህሙድ አህመድመዝገበ ቃላትጦርነትግንድ የዋጠየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር🡆 More