ህዋስ

ህዋስ (እንግሊዝኛ ሴል) መሰረታዊ የሆነ የህይወት ትንሹ ክፋይ ነው። ሴል በሰወነታችን ውስጥ የሚገኝ ፍጥረት እና ሰውነታችንን ለመገንባት የሚያስፈልግ ነገር ነው። ሴል የሚለው ቃል የመጣው ሴሉላ cellula ከተሰኘ የላቲን ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ትንሽ ክፍል ማለት ነው።

ህዋስ
ለህዋስ መጀመሪያው የሮበርት ሁክ እይታ

ሕዋስ የሕይወት መሠረት ነው፡፡እንደ ባክቴሪያ፣ ኘሮቶዞዋ እና እርሾ ያሉት ባለአንድ ሕዋስ ዘአካላት አንድ ሕዋስ ብቻ አላቸው፡፡ይህ የህይወት ያላቸው ነገሮች መስራች ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው ሮበርት ሁክ በተባለ እንግሊዛዊ ሳይንቲስት ነበር።

በባለብዙ ሕዋስ ዘአካል(organism) ውስጥ የተለያዩ ሕዋሶች የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናሉ፡፡ በተግባር የሚመሳሰሉ ሕዋሳት ሕብረ ሕዋስ በመፍጠር ተመሳሳይ ተግባር ያከናውናሉ፡፡ምሳሌ የጡንቻ ህብረ ህዋሳት ተመሳሳይ ተግባር ይፈፅማሉ፡፡ እንዲሁም የሸንዳ ሕብረ ሕዋስ አንድ አይነት ተግባር አላቸው፡፡

ህዋስ
የእንስሳት ህዋስ: (1) መንጢብ (2) መነጥብ (3) መካነ ፕሮቲን (4) ቬዞሊ (5) ሻካራ ህዋስ ሰናሶልት (6) ጎልጂ እቃ, (7) ሳይቶስኬሌቶን, (8) ልሙጥ ህዋስ ሰናሶልት, (9) ሃይለ ህዋስ, (10) ፊኝት, (11) ሳይቶሶል, (12) ላይዞዞም (13) ሴንትሪዮል.

Tags:

ህይወትእንግሊዝኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አላማጣየሮማ ግዛትየአድዋ ጦርነትአክሊሉ ሀብተ-ወልድNon-governmental organizationግሥላየአሜሪካ ዶላርታንዛኒያወሎየኢትዮጵያ ባህር ኃይልወርጂየድመት አስተኔሲዳማሕገ መንግሥትቅዝቃዛው ጦርነትመሐረቤን ያያችሁመጽሐፈ ሲራክኮካ ኮላመስተፃምርሽጉጥየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርቅፅልመነን አስፋውሚካኤልፍቅር እስከ መቃብርኤቨረስት ተራራእስልምናቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትየእብድ ውሻ በሽታአበባ ደሳለኝቤተ መርቆሬዎስየአክሱም ሐውልትዳኛቸው ወርቁየከለዳውያን ዑርፍልስጤምጉግልየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትክዋሜ ንክሩማህደጃዝማችቴሌብርሥነ ጥበብጌሾየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርጳውሎስ ኞኞአሜሪካቅድስት አርሴማአሸንዳእውን ነብዩ መሀመድ ሀሰተኛ ናቸው?የማቴዎስ ወንጌልኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንታራሐረሪ ሕዝብ ክልልዋናው ገጽስም (ሰዋስው)አልባኒያድግጣየሲስተም አሰሪዚምባብዌወጋየሁ ደግነቱተውሳከ ግሥኤችአይቪሻሸመኔእስራኤልዒዛናግሽጣአፄኦግስቲንክሌዮፓትራዓለማየሁ ገላጋይፒያኖቤተ እስራኤልአማራ (ክልል)ፀደይDፈፍ🡆 More