የሥነ፡ልቡና ትምህርት

ስነ ልቦና ማለት በሰው ውስጥ የሚኖር እንስሶች የሌለላቸው ነፍስ ማለት ነው። ሰው እና እንስሳት አንድ የሚያደርጋቸው ሕይወታቸው ሲሆን ህይወት ደግሞ የምትጠፋ ናት። ሰነ ልቦና ግን ከተፈጠርን ጀምሮ አብሮን የሚኖር ውስጣዊ እኛነታችን ነው።

ታሪክ

ሙት ባሕር እስራኤል በተገኙት ብራና ጥቅሎች በአንዱ «የሥርዓት መመሪያ መጽሐፍ» በተባለ ብራና ውስጥ ለሰዎች ሁሉ ሁለት መናፍስት እንደተሾሙ ይላል፤ እነርሱም ሀሠት ወይም ትእቢት (ጥላ) እና እውነት ወይም ኅሊና (ብርሃን) ይባላሉ። ለዚህ እምነት በቤተ እስራኤል ዘንድ ተመሳሳይ ጽሁፍ አለ፤ የተሾሙ መላእክት በጐ ወይም ጥፉ አድራጎት በወርቅ ይመዝገባሉ ይላል።


ፕላቶ በጻፈው ፋይድሮስ በተባለው ጽሑፍ፣ ሶክራቴስ እንዲህ ይላል፦ «ነፍሱን እንደ ሁለት ባለ ክንፍ ፈረሶችና የሠረገላ ነጂ እናስመስላለን። ... የሰብዓዊ ነፍስ ነጂ ሁለቱን ይነዳል፤ ከፈረሶቹ አንዱ መልካምና ከመልካም ዘር ነው፣ ሌላው ግን በባኅርይም ሆነ በዘር እጅግ ተቃራኒ ነው። ስለዚህ በኛ በኩል መንዳቱ በግድ ከባድና አስቸጋሪ ነው።»

በዘመናዊው ሥነ ልቡና ደግሞ አእምሮ በሁለት ክፍሎች ይለያል። አንዱ ክፍል በደረታቸው የሚስቡ እንስሳት ባይኖራቸው የሚጠቡ እንስሶች ብቻ ይዘውት ነው። ሌላው ክፍል ለእንስሳት ሁሉ የጋራ ነው።

የሥነ-ልቡና ጥናት መርሆዎች

የሰው ዘር ከአብዛኛው እንስሳ ለየት የሚለው እያንዳንዱ የሚያስበው ነገር የተለያየ መሆኑ ነው። እንስሶች ያውም የአዕምሮአቸው ክብደት በጣም ዝቅተኛ የሆኑ ብቻ ናቸው አንድ ነገር ላይ አተኩረው ወይም አንዱን ተከትለው የሚሄዱት። አንዳንድ የአሳ ዘሮች፤ አንዳንድ የወፍ ዘሮች፤ በመጠኑ እንደ በግ ያሉ እንስሳዎች እንደምሳሌ ይጠቀሳሉ። ሰውን በቡድን መድቦ ይሄ እንዲህ ያስባል፤ ያ እንዲያ ያስባል ማለት የሰውን ልጅ አዕምሮ ረቂቅነት አለመገንዘብ ነው።

የሥነ-ልቡና የጥናት አድማስ

የምርመራ ዘዴዎች

የሥነ-ልቡና ጥናት ሂሶች

Tags:

የሥነ፡ልቡና ትምህርት ታሪክየሥነ፡ልቡና ትምህርት የሥነ-ልቡና ጥናት መርሆዎችየሥነ፡ልቡና ትምህርት የሥነ-ልቡና የጥናት አድማስየሥነ፡ልቡና ትምህርት የምርመራ ዘዴዎችየሥነ፡ልቡና ትምህርት የሥነ-ልቡና ጥናት ሂሶችየሥነ፡ልቡና ትምህርትህይወት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ከነዓን (ጥንታዊ አገር)ሞስኮየኢትዮጵያ ነገሥታትየምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብሰሜን ተራራየሩሲያ ግዛትየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትላይቤሪያማሪኮፓ ካውንቲ፥ አሪዞናየተባበሩት ግዛቶችየዮሐንስ ራዕይቀልዶችነጭገንዘብየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፮ፋሲለደስቅልልቦሽየሕግ የበላይነትየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችአላህበላ ልበልሃበሬፍቅር እስከ መቃብርማልታላምፌጦዮሐንስ ፬ኛሕገ መንግሥትትግርኛመካነ ኢየሱስየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርጥላሁን ገሠሠነፋስኮሶ በሽታሺስቶሶሚሲስገበያአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልእንጀራጤፍንቃተ ህሊናየኢትዮጵያ ካርታ 1936ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴስምደብረ ሊባኖስJanuaryኤሌክትሪክ ምህንድስናአገውጥር 18ጥቁር አባይተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርመራቤቴ (ወረዳ)በጅሮንድዮፍታሄ ንጉሤቭላዲሚር ፑቲንአይሁድ ኢየሱስን ለምን ገደሉትመንግስቱ ኃይለ ማርያምሰንበትቻይናየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ደርግሚዲያብዙነሽ በቀለዓሣነጭ ባሕር ዛፍእንበረምአዳም ረታየወላይታ ዞንተውሳከ ግሥ🡆 More