ወፍ

ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ.

(ሁለት ኢንች) የምትረዝመው ትንሿ ወፍ እስከ 3 ሜትር (አስር ጫማ) የምትረዝመው ሰጎን ድረስ ይለያያል።

ወፍ

ወፍ

ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ.

ዳክዬ

ወፍ 
ዳክዬ

ዳክዬ በአብዛኛው በጨዋማና በለጋ ውሃ ላይ የሚኖር የወፍ ዘር ነው። ዳክዬ በአማካኝ 6ኪሎ ይመዝናል።

Tags:

መሬትሜትርሰጎንአርክቲክአንታርክቲካኢንችእንስሳትየጀርባ አጥንት ያላቸውጫማ (የርዝመት አሀድ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሴት (ጾታ)ውቅያኖስአብዱ ኪያርአስቴር አወቀጳውሎስ ኞኞቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልሽፈራውቺኑዋ አቼቤአክሊሉ ለማ።ክርስቶስፀደይተውሳከ ግሥአፈወርቅ ገብረኢየሱስየኢትዮጵያ መልክዐ ምድርማዳጋስካርግዕዝጥሩነሽ ዲባባፊሊፒንስኮሶየኢትዮጵያ ሕግኪዳነ ወልድ ክፍሌየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስኦሞ ወንዝብረትዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልኤድስመርካቶእንግሊዝኛየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)ገብረ ክርስቶስ ደስታየዮሐንስ ራዕይየአፍሪቃ አገሮችመጽሐፈ ጦቢትዓለማየሁ ገላጋይዐቢይ አህመድ18 Octoberቆርኬቅዱስ ያሬድማህበራዊ ሚዲያብርብራአርባ ምንጭገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችNorth Northሸለምጥማጥአክሱም ጽዮንአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስግብርሚሲሲፒ ወንዝቶማስ ኤዲሶንራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889አላህየኖህ ልጆችቁራየትነበርሽ ንጉሴመስተዋድድኢንጅነር ቅጣው እጅጉጉጉትስምሄክታርስሜን ኮርያየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)የጣልያን ታሪክከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርገበጣላሊበላክራርሪዮ ዴ ጃኔይሮአዕምሮቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊማርክ ትዌይንኣደስከፋኤችአይቪነጭ ሽንኩርት🡆 More