ሄሮዶቶስ

ሄሮዶቶስ ወይም ሄሮዶቱስ (ግሪክ፦ Ηρόδοτος) የጥንታዊ ግሪክ (492-433 ዓክልበ.) ታሪክ ጸሓፊ ነበረ። የታሪክ መረጃዎቹን በሥርዓት በመሰብሰብ እና በማቀናበሩ የታሪክ-አባት በመባል ይታወቃል።

ሄሮዶቶስ
የሄሮዶቶስ ሃውልት

ኢትዮጵያ በሄሮዶቶስ

«ሂስቶሪያይ» (ታሪኮች) በሚባል ጽሑፍ (472 ዓክልበ. ገደማ) ሄሮዶቶስ ስለ «ኢትዮጵያ» ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት (የአሁኑ አስዋን) ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ዞጲ እንጨት ሀብታም አገር ነው። አንድ ዋና ከተማ በሜሮዌ አላቸው፤ እዚያ አማልክታቸው ዜውስ እና ዲዮናስዮስ ብቻ ናቸው ይላል። በፈርዖን 1 ፕሳምቲክ ዘመን (650 ዓክልበ. ገደማ) ብዙ የግብጽ ወታደሮች አገራቸውን ከደው በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ ሰፈሩ ይላል። ከግብጽ 330 ፈርዖኖች፣ 18ቱ ኢትዮጵያውያን (ማለት የኩሽ ፈርዖኖች) ነበሩ ብሎ ጻፈ። ግዝረት ከሚፈጽሙት አገሮች አንድ መሆናቸውን ይመስክራል።

የፋርስ ንጉሥ ካምቢስስ (570 ዓክልበ. ገደማ) ሰላዮችን ወደ ኢትዮጵያውያን እንደ ላከ ሄሮዶቶስ ይነግረናል። ጠንካራና ጤነኛ ሕዝብ አገኙ። ካምቢስስ ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ቢዘምትም በቂ ስንቅ ባለማዘጋጀታቸው ለሥራዊቱ በፍጹም አልተከናወነምና ቶሎ ተመልሱ።


Tags:

ታሪክግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኤፕሪልእንጀራእቴጌጥቅምት ፲፫ሩዝኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴቆርኪ1944ዓለምList of reference tablesአምባሰልአላህአቤ ጉበኛስምመስተዋድድየሺጥላ ኮከብየወርቃማ ጎልፋሲለደስስቲቭ ጆብስየሐበሻ ተረት 1899በጀትአልበርት አይንስታይንጸሎተ ምናሴጋብቻየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንአክሊሉ ለማ።አፋርኛእግር ኳስግዕዝ አጻጻፍጁላይአያሌው መስፍንገብረ መስቀል ላሊበላየሰንጠረዥ ጨዋታዎችወልቃይትሕገ መንግሥትሀመርመጽሐፈ ኩፋሌኮምፒዩተርየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማየቅርጫት ኳስጥላሁን ገሠሠወተትሰባትቤትየዓለም ሀገራት ባንዲራዎችእስያየዔድን ገነትሀበሻጂዎሜትሪአዳልፋይዳ መታወቂያቀልዶች ከጋብሮቮ ምድርአዳም ረታመንግሥተ አክሱምመጽሐፈ ሄኖክየቡልጋሪያ ሰንደቅ ዓላማስም (ሰዋስው)የሰሜን-ሰሜን መታሰቢያ ቀን ፣ኬራቲንክብሶፍ-ዑመርኢያሱ ፭ኛትንቢተ ዳንኤልበጠማማ ቁና ሁለት ሁለት (1)(2)ጊታርየካቲት ፳፫የአፍሪካ ቀንድብጉንጅጠፈርየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትቤተ ልሔምኩኩ ሰብስቤፀደይኤፍራጥስ ወንዝመስቀልአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስጦጣ🡆 More