የብርሃን መጠላለፍ

የብርሃን መጠላለፍ እንደማንኛውም ሞገድ መጠላለፍ ነው እንጂ ልዩ አይደለም። ለምሳሌ አንድ የረጋ ውሃ ላይ ሁለት ልጆች የተለያየ ቦታ ላይ ጠጠር ቢጥሉ፣ ከጠጠሮቹ እየከበቡ የሚሰፉት ሞገዶች የሚሰሩት መጠላለፍ አንድ ቦታ በሃይል እንዲጎብጡ፣ ሌላ ቦታ እንዲያንሱ እያደረገ ለአይን የሚስብ የመጠላለፍ ቅርጾች በውሃው ገጽታ ላይ ይሰራሉ። ብርሃንም እንዲህ አይነት የመጠላለፍ ባህርይ ያሳያል። ጉዳዩን በቀላሉ ለማየት የያንግን ሙከራ ማካሄድ ይረዳል። የያንግ ሙከራ ምንድን ነው፣ አንድ አይነት ቀለም ያለው ብርሃን አንድ በቀጭኑ የተሸነተረ ካርድ ላይ ይብራል። ከዚህ ሽንትር ካርድ ብርሃኑ እየተወላገደ ይሄድና ሌላ ሁለት ቦታ ላይ የተሸነተረ ካርድ ላይ እንዲያርፍ ይደረጋል። ከኒህ ሁለት ሽንትሮች ያመለጠው ሁለት ጊዜ የተወላገደ ብርሃን ንጹህ ግድግዳ ላይ እንዲያርፍ ይደረጋል። የብርሃንን መጠላለፍ በደንብ በሚያሳይ መልኩ ይህ የሚያርፈው ብርሃን ብዙ ደማቅና ጨለማ ሸንተረሮች በግድግዳው ላይ ይፈጥራሉ። ከዚህ በተረፈ የብርሃን መጠላለፍ በተፈጥሮም እንዳለ ለማስተዋል ይቻልል። ለምሳሌ ሥሥ የዘይት ወይም ቤንዚን እድፍ በውሃ ላይ ተንጣሎ ሲገኝ የሚፈጥረው ኅብረ ቀለም ከብርሃን መጠላለፍ የሚመጣ ነው። የሲዲ ገጽታም ኅብረ ቀለም ማሳየቱ ብርሃን መጠላለፍ የሚመነጭ ነው።

የብርሃን መጠላለፍ
ቶማስ ያንግ የብርሃን ውልግደትን በሁለት በተሸነተሩ ካርዶች አማካይነት ለማሳየት ያደረገው ሙከራ። ይህ የያንግ ሙከራ ብርሃን ሞገድ እንዳለው ያረጋገጠ ነበር።

Tags:

ሞገድሲዲየብርሃን መወላገድ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

በሽር አል አሳድኮምፒዩተርጳውሎስምሳሌመዝገበ ቃላትፊኒክስ፥ አሪዞናክርስትናሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት1938 እ.ኤ.አ.አፋር (ክልል)ጉዛራኣጋምፈሳሸ ኃጢአትዝሆንላዎስፋሲል ግቢመጽሐፍ ቅዱስግብፅቀለምየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንእያሱ ፭ኛየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችታምራት ደስታህብስትገብረ መስቀል ላሊበላደመቀ መኮንንሑንጨክትፎ1067 እ.ኤ.አ.ከንባታአንዶራታከለ ኡማ ባንቲአረማይክቅፅል589 እ.ኤ.አ.ሀዲስ ዓለማየሁሻማወሎቴዲ አፍሮኖቫክ ጆኮቪችሳሙናግሽጣፍልስጤምየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንሲቪል ኢንጂነሪንግየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግሰለሞንዳግማዊ ምኒልክDessie kelebግብርዋናው ገጽአበባ ደሳለኝቤቲንግጠጅወልደያአውስትራልያስሜን አሜሪካመርሻ ናሁሰናይተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራሶቪዬት ሕብረትታንዛኒያሥነ ሕይወትጊዜአስቴር አወቀጣይቱ ብጡልየአድዋ ጦርነትጥርስምገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች ሀቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)🡆 More