አገር የመን

የየመን ሪፐብሊክ በዓረቢያ ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን 530,000 ስኩኤር (ካሬ) ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ አላት። ዋና ከተማዋ ሰንዓ በመባል ይጠራል። ጥንታዊቷ የመን የሳብያን መናገሻ ስትሆን ግዛቱም እስከ አሁኗ ኢትዮጵያ የሚደርስ ነበር። ብዙም ሳይቆይ በአይሁዱ ግዛት ሂሚያራት ቁጥጥር ስር ዋለች። በስድስት መቶኛ ክፍለ ዘመን እስልምና በየመን ውስጥ በአጭሩ ተንሰራፋ። የመን ከአስር ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ ሁለተኛው የአለም ጦርነት መጨረሻ ክልሎቿ በእንግሊዝ እና በኦቶማን ቱርኮች ተከፍላ ትመራ ነበር። ፕሬዝዳንት ሳላህ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ የመን በአመፅና ተቃውሞ ታጅባለች። ይህም በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚና የእድገት ቀውስ አስከትሎባታል።

የመን ሪፐብሊክ
الجمهورية اليمنية

የየመን ሰንደቅ ዓላማ የየመን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር الجمهورية المتحدة

የየመንመገኛ
የየመንመገኛ
ዋና ከተማ ሳና
ዓደን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት

ጠቅላይ ሚኒስትር
የሽግግር
ዓብድራብቡህ ማንሱር ሓዲ
ዓህመድ ዖበኢድ ቢን ዻግህር
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
503,891 (49ኛ)

<1
የሕዝብ ብዛት
የ2013 እ.ኤ.አ. ግምት
 
25,408,000 (160ኛ)
ገንዘብ የመን ሪኣል
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ 967
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ye
اليمن.


Tags:

ሁለተኛው የአለም ጦርነትሰንዓእስልምናእስያእንግሊዝኦቶማን ቱርኮችዓረቢያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የሉቃስ ወንጌልበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርአፄገንፎግራዋበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትህይወትእየሩሳሌምከነዓን (የካም ልጅ)ሀይቅሥነ ንዋይቢስማርክጋብቻሞስኮጅማጠላባቢሎንየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንታንዛኒያዳልጋ ኣንበሳግዕዝእንዳሁላሲሳይ ንጉሱዴሞክራሲበገናየሥነ፡ልቡና ትምህርትአባ ጅፋር IIቢዮንሴአንዶራውሃሀጫሉሁንዴሳገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችጀርመንፋርስ1971መቅደላኃይሌ ገብረ ሥላሴዐምደ ጽዮንአለቃ ገብረ ሐናሀዲስ ዓለማየሁህግ አውጭሜታ (ወረዳ)ሣህለ ሥላሴሀበሻአርበኛእምስፀሐይኢትዮ ቴሌኮምድመትየኖህ መርከብኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንሰንበትመጽሐፈ ሲራክየአለም አገራት ዝርዝርህሊናፍትሐ ነገሥትኩዌት (አገር)ፕሉቶዋሺንግተን ዲሲጣይቱ ብጡልአሸንዳጥላሁን ገሠሠሚስቶች በኖህ መርከብ ላይታጂኪስታንየስሜን አሜሪካ ሀገሮችሲዳማእውን ነብዩ መሀመድ ሀሰተኛ ናቸው?አይሁድናግሽጣዶሪጦጣጣልያንዱባይየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች🡆 More