አበበ ቢቂላ ስታዲየም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለገብ ስታዲየም ነው። በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው ለእግር ኳስ ግጥሚያዎች የሚውል ሲሆን በክለብ ደረጃ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት ክለብ ይጠቀምበት ነበር። ስታዲየሙ 25,000 ተመልካቾችን የመያዝ አቅም አለው። ስያሜውም በታዋቂው የኦሎምፒክ ማራቶን ሻምፒዮን አበበ ቢቂላ ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አበበ ቢቂላ ስታዲየም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.