እግር ኳስ

ውክፔዲያ - ለ

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • የጣልያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ጣልያንኛ፦ Federazione Italiana Giuoco Calcio, F.I.G.C., Federcalcio) የጣልያን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የጣልያን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ...
  • የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1943 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን፣ በ1952እ.ኤ.አ. የፊፋ፣ እንዲሁም በ1957 እ.ኤ.አ. የካፍ (CAF) አባል ሆነ። ይህ አካል የብሔራዊ እግር ኳስ ሊግን እና...
  • የማሌዢያ እግር ኳስ ማህበር የማሌዢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የማሌዢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። (ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ...
  • Thumbnail for ኮሪቲባ እግር ኳስ ክለብ
    ጮሪቲባ እግር ኳስ ክለብ (ፖርቱጊዝኛ: Coritiba Foot Ball Club) ይህ ኩሪቺባ ውስጥ የጀርመን ዝርያዎች በ 1909 የተመሰረተ ብራዚላዊ እግር ኳስ ቡድን ነው. (ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት...
  • Thumbnail for እግር ኳስ
    እግር ኳስ በአንድ ወገን 10 ተጫዋቾችና አንድ ጎለኛ ሆነው በእግር እየለጉ የሚጫወቱት ስፖርት ነው። ከጎለኛ በስተቀር ሌሎች ተጫዋቾች ኳሷን በእጅ መንካት አይፈቀድም። ግን በጭንቅላት እየገጩ መጫወውት ይቻላል። (ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት...
  • የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ማህበር ወይም የቻይና እግር ኳስ ማህበር የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1924 እ.ኤ.አ. በቤዪጂንግ የተመሠረተ ሲሆን የፊፋ አባል የሆነው በ1931 እ.ኤ.አ. ነው። ከየቻይና...
  • የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ሜክሲኮን ወክሎ በእግር ኳስ ይወዳደራል። አስተዳዳሪው አካል የሜክሲኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲሆን መቀመጫው ኤስታዲዮ አዝቴካ ነው።...
  • የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ማህበር የስዊዘርላንድ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የስዊዘርላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን እና የአገሩን እግር ኳስ ሊግ ያዘጋጃል። ማህበሩ የተመሠረተው በ1895 እ.ኤ.አ. ሲሆን በ1904 እ.ኤ.አ...
  • የሲንጋፖር እግር ኳስ ማህበር የሲንጋፖር እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የሲንጋፖር ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። በ1952 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን ከዚያ በፊት የሲንጋፖር አማተር እግር ኳስ ማህበር...
  • Thumbnail for የአውስትራሊያ እግር ኳስ
    የአውስትራሊያ እግር ኳስ (እንግሊዝኛ: Australian rules football) በተሻሻለ የ"ክሪኬት" ሜዳ ላይ የሚጫወት እግር ኳስ ኮድ ነው። በ 1800 ዎቹ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ቪክቶሪያ ውስጥ ተጫውቷል. በ አውስትራሊያ እና ናውሩ...
  • የኡዝቤኪስታን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኡዝቤኪስታን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1946 እ.ኤ.አ. ኡዝቤኪስታን በሶቪዬት ሕብረት ውስጥ እያለች የተመሠረተ ሲሆን ከ1994 እ.ኤ.አ. ጀምሮ የፊፋ እና የእስያ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን አባል...
  • Thumbnail for የሜክሲኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
    የሜክሲኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación Mexicana de Fútbol Asociación, FMF, Femexfut) የሜክሲኮ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ...
  • Thumbnail for የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር
    የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፈረንሳይኛ፡ Fédération Internationale de Football Association፣ FIFA ፊፋ) ፪፻፰ አባላትን ያዘለ የእግር ኳስ ጨዋታ አስተዳዳሪ ድርጅት ነው። ዋና መሥሪያ ቤቱ በስዊስ ከተማ...
  • የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1956 እ.ኤ.አ. ሲሆን የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። ^ "FIFA.com...
  • የኡራጓይ እግር ኳስ ማህበር (እስፓንኛ፦ Asociación Uruguaya de Fútbol, AUF) የኡራጓይ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። (ይህ ስለ...
  • የኪርጊዝ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኪርጊዝስታን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የኪርጊዝስታን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የኪርጊዝስታን ብሔራዊ ፉትሳል ቡድንን ይቆጣጠራል። በተጨማሪም የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።...
  • የጃፓን እግር ኳስ ማህበር የጃፓን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የጃፓን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የክለብ ውድድሮችን ያዘጋጃል። (ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)...
  • የአርጀንቲና እግር ኳስ ማህበር (እስፓንኛ፦ Asociación del Fútbol Argentino, AFA) የአርጀንቲና እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የአርጀንቲና ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።...
  • የስዊድን እግር ኳስ ማህበር (ስዊድንኛ፦ Svenska Fotbollförbundet, SvFF) የስዊድን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የስዊድን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። ማህበሩ የፊፋ እና...
  • የሲሸልስ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሲሸልስ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ በ1976 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የሲሸልስ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። (ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም...
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ብሔርተኝነትየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችየእስክንድርያ ማስተማርያ ቤትይኩኖ አምላክምልጃኮሶ በሽታየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችክፍያቁጥርአፍሪቃሙላቱ አስታጥቄአሕጉርራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ኦግስቲንአዲስ ኪዳንሱርማሙሶሊኒጥንታዊ ግብፅስልጤኛቤተ ገብርኤል ወሩፋኤልየልም እዣትዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍየአህያ ባል ከጅብ አያስጥልምመሐመድርግብየኢትዮጵያ ሀይቆችየኮምፒውተር፡ጥናትኣጠፋሪስበጌምድርየቃል ክፍሎችትምህርተ፡ጤናዓፄ ቴዎድሮስቡዳቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅሆሎኮስትክራርቁርቁራየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪአቡነ ተክለ ሃይማኖትኤችአይቪኩሽ (የካም ልጅ)ረጅም ልቦለድይምርሃነ ክርስቶስፋርስየአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ምስሎች800 እ.ኤ.አ.ጉዞ (ቱሪዝም)የታቦር ተራራቤተ ማርያምስነ ምህዳርፈሊጣዊ አነጋገር የየይሖዋ ምስክሮችፈሳሸ ኃጢአትሳማየኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክራስ ዳሸንድንቅ ነሽሲዳማሞትየኢትዮጵያ ቋንቋዎችዛጔ ሥርወ-መንግሥት1966ጨዋታዎችሶቪዬት ሕብረትሥነ ጽሑፍአቡነ ቴዎፍሎስመንፈስ ቅዱስሊምፋቲክ ፍላሪያሲስየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችሴኔጋልሳያት ደምሴባቲ ቅኝትአትክልትኦሮምኛሮማንያ🡆 More