የኡዝቤኪስታን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኡዝቤኪስታን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1946 እ.ኤ.አ.
ኡዝቤኪስታን በሶቪዬት ሕብረት ውስጥ እያለች የተመሠረተ ሲሆን ከ1994 እ.ኤ.አ. ጀምሮ የፊፋ እና የእስያ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን አባል ነው። ፌዴሬሽኑ የኡዝቤክ ሊግንና ሌሎችንም ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። በተጨማሪም የኡዝቤኪስታን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያቀናጃል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የኡዝቤኪስታን እግር ኳስ ፌዴሬሽን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.