የሮሜ መንግሥት በታሪክ ኃይለኛና ታላቅ መንግሥት ነበር። ከ750 ዓክልበ.
እስከ 476 እ.ኤ.አ. በምዕራብ ኦዶዋከር እስካሻረው ድረስ ቆየ። በምሥራቅ ግን ተከታዩ ቢዛንታይን መንግሥት እስከ 1453 እ.ኤ.አ. ድረስ ቆየ።
በአፈ ታሪክ ዘንድ፣ መጀመርያው የሮሜ መንግሥት በሮማ ከተማ በ750 ዓክልበ. በተኩላ ጉዲፈቻ በታደጉት ወንድማማች በሮሙሉስና ሬሙስ ተመሠረተ።
እስከ 35 ዓክልበ. ድረስ የሮሜ መንግሥት በይፋ ሬፑብሊክ ሲሆን በ35 ዓክልበ. አውግስጦስ ቄሳር መጀመርያ ንጉሠ ነገሥት ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የሮሜ መንግሥት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.