ቢዛንታይን መንግሥት

የቢዛንታይን መንግሥት ወይም የሚሥራቃዊ ሮሜ መንግሥት ከ387 እስከ 1445 ዓ.ም.

ድረስ የቆየ መንግሥት ነበር። በ387 ዓ.ም. የሮሜ መንግሥት ለመጨረሻው ጊዜ ተለይቶ ምሥራቁ ግማሽ ልዩ መንግሥት ሆነ፤ ዋና ከተማው ቁስጥንጥንያ (ወይም «አዲሱ ሮሜ») ነበር። ከዚሁ ትንሽ በፊት ክርስትና በሮሜ መንግሥት ውስጥ የመንግሥት ሃይማኖት ሆነ። በ468 ዓ.ም. ሮሜ እራሱና የምዕራባዊ ሮሜ መንግሥት ለኦዶዋከር ወገን ወደቁ። በቁስጥንጥንያ ግን የሮሜ መንግሥት በረታ። እስከ 612 ዓ.ም. ድረስ ይፋዊ ቋንቋ ሮማይስጥ ሆኖ ቀረ፤ በዚያ አመት ግን የሕዝቡ መነጋገሪያ ግሪክኛ ይፋዊ ሆነ።

ቢዛንታይን መንግሥት
ክሪስሞን
ቢዛንታይን መንግሥት
የባይዛንታይን ግዛት መነሳት እና ውድቀት የታነመ ካርታ.

ከ1196 እስከ 1252 ድረስ በመስቀል ጦርነት ምክንያት የቁስጥንጥንያ መንግሥት ለጊዜው ጠፋ። ከዚያ በኋላ ግዛቱ እየደከመ እስከ 1445 ዓ.ም. ድረስ ቀረ። በዚያው አመት የቱርክ ሰዎች ቁስጥንጥንያን ያዙ።

ቢዛንታይን የሚለው ስም ከቁስጥንጥንያ ጥንታዊ ስም «ቢዛንቲዮን» መጣ። ሆኖም ይህ ስም በታሪክ መጻሕፍት መጀመርያ በ1549 ታየ። በጊዜው የነበሩት ዜጋዎች ግን ራሳቸውን «ሮማዮይ» አገራቸውንም ሮሜ («ሩም») ይሉት ነበር።

Tags:

ሮማይስጥኦዶዋከርክርስትናየመንግሥት ሃይማኖትየሮሜ መንግሥትግሪክኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አቡነ ጴጥሮስህዝብአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችዘመነ መሳፍንትፀደይህንድዕብራይስጥኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ጥቅምት 13ሚያዝያትግራይ ክልልእስልምናመጽሐፍ ቅዱስግብረ ስጋ ግንኙነትዝግባሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥትየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችየትነበርሽ ንጉሴጉልበትዱባይቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስሞስኮስልክሴማዊ ቋንቋዎችፕላኔትየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንቼክሀመርመንግሥተ አክሱምራያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደበበ ሰይፉቀስተ ደመናግብፅግራዋድረ ገጽአስናቀች ወርቁየዕምባዎች ጎዳናኅብረተሰብጂዎሜትሪየአክሱም ሐውልትእስራኤልየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፩/፲፬t8cq6የኮርያ ጦርነትሰርቲፊኬት ኦፍ ዲፖዚትፍቅር እስከ መቃብርፈሊጣዊ አነጋገር የህብስት ጥሩነህየምድር ጉድውዳሴ ማርያምጥበቡ ወርቅዬቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴሆሣዕና በዓልወርቅ በሜዳየማርያም ቅዳሴብሪታኒያሶማሊያቁርአንአንበሳውሃኢል-ደ-ፍራንስመንግስቱ ኃይለ ማርያምደቡብ አፍሪካኤድስየአፍሪካ ቀንድአፋር (ክልል)አበበ በሶ በላ።ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልንብፕሩሲያ🡆 More