ዛንዚባር

ዛንዚባር፤ ስዋሂሊ /ዛንዚባር/; አረብኛ /ዚንጂባር/ የታንዛኒያ የራስ ገዥ ደሴት ክልል ነው። ከዋናው የባህር ዳርቻ 25-50 ኪ.ሜ (ከ 16 - 31 ማይሜ) በሆነችው ሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከሚገኘው የዛንዚባር አርኪፔላጎ የተዋቀረ ሲሆን ብዙ ትናንሽ ደሴቶችን እና ሁለት ትልልቆችን ያቀፈ ነው። ኡንጉጃ (ዋናው ደሴት፣ በተራው አጠቃቅም «ዛንዚባር» ይባላል) እና ፔምባ ደሴት የተባለው ትልልቆቹ ናቸው። ዋና ከተማው በኡንጉጃ ደሴት ላይ የምትገኘው ዛንዚባር ከተማ ናት። ታሪካዊ ቦታዋ ስቶን ታውን ሲሆን ይህም የዓለም ቅርስ ናት ።

የዛንዚባር ዋና ዋና ኢንዱስትሪዎች ቅመማ ቅመም ፣ ራፊያ ዘምባባ፣ እና ቱሪዝም ናቸው። በተለይም ደሴቶቹ ቅርንፉድ ፣ ገውዝ ፣ ቀረፋ እና ጥቁር በርበሬ ያመርታሉ ። በዚህ ምክንያት የዛንዚባር አርኪፔላጎ ፣ ከታንዛኒያ ማፊያ ደሴት ጋር አንዳንድ ጊዜ በአካባቢው “የቅመም ደሴቶች” ተብለው ይጠራሉ (ከኢንዶኔዥያው ከማሉኩ ደሴቶች የተወሰደ ቃል ነው) ።

ዛንዚባር የዛንዚባር ቀይ ጉሬዛ ፣ የዛንዚባር አነር መሳይ መጠማት እና የጠፋ ወይም ብርቅዬ የዛንዚባር ነብር መኖሪያ ነው።

Tags:

ሕንድ ውቅያኖስስዋሂሊታንዛኒያአረብኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያኮሶየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪውሃራስ ዳሸንስምዝቋላባህር ዛፍየሮማ ግዛትቤተ አማኑኤልጥንታዊ ግብፅዳኛቸው ወርቁበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትLህዋስአብዮትየዓለም የህዝብ ብዛትየፈረንሳይ አብዮትጸጋዬ ገብረ መድህንቀጭኔተራራጉሬዛቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትገመሬየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)አርጎብኛየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትመጥምቁ ዮሐንስሕግበዛወርቅ አስፋውመቅደላጋናሳሙኤልአብርሐምመሐሙድ አህመድኮኮብቺኑዋ አቼቤሽመናአስናቀች ወርቁቆንጣጭ እርግጥተምርየምድር መጋጠሚያ ውቅርፀደይየርሻ ተግባርእንስሳየልብ ሰንኮፍህሊናየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትጉግልየዓለም ዋንጫሊያ ከበደሶማልኛተዋንያንመጽሐፍቡላየባሕል ጥናትአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትፅጌ ማርያም ገብሩ ደስታአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችሼህ ሁሴን ጅብሪልቻርሊ ቻፕሊንክርስቶስ ሠምራየኖህ ልጆችአባ ሊቃኖስዐምደ ጽዮንሰይጣንኣጠፋሪስእንዶድኢትዮ ቴሌኮምእስክስታ🡆 More