ሳን ማሪኖ ወይም በይፋ Serenissima Repubblica di San Marino /ሴሬኒሲማ ሬፑብሊካ ዲ ሳን ማሪኖ/ «በበለጠ ሰላማዊ የሳን ማሪኖ ሪፐብሊክ» በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ደግሞ ሳን ማሪኖ ይባላል። ብሔራዊ ቋንቋው ጣልኛ ነው። በ293 አ.ም.
ተመሰርቶ አሁንም ከሁሉ ዕድሜ ያለው ሪፐብሊክና ክርስቲያን አገር መሆኑን ሊኮራበት ይችላል። ከዚህ በላይ የሳን ማሪኖ ሕገ መንግሥት የተጻፈው በ1592 ዓ.ም. ሲሆን፣ ዛሬ በስራ ላይ ከሚውሉ ሕገ መንግሥታት መካከል ከሁሉ ዕድሜ ያለው ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሳን ማሪኖ (አገር), which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.