ታኅሣሥ ፳፭

ታኅሣሥ ፳፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፭ተኛው እና የመፀው ወቅት መጨረሻውና ፺ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፩ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፲፯ ዓ/ም - የፋሺስቱ መሪ ቤኒቶ ሙሶሊኒኢጣልያ ግዛት በሙሉ የአምባ-ገነንነት ሥልጣን እንደሚይዝ በይፋ አስታወቀ።
  • ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - የሮማ ካትሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስ አሥራ-ሦስተኛ የኩባውን መሪ ፊደል ካስትሮን ከካቶሊክ ክርስቲያን ጉባዔ በውግዘት አስወገዱ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

ታኅሣሥ ፳፭ ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችታኅሣሥ ፳፭ ልደትታኅሣሥ ፳፭ ዕለተ ሞትታኅሣሥ ፳፭ ዋቢ ምንጮችታኅሣሥ ፳፭ሉቃስመፀውማርቆስማቴዎስኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዮሐንስ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሰባትቤትየአዳም መቃብርየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲበዓሉ ግርማጥላሁን ገሠሠኣበራ ሞላሽፈራውኦሞአዊአክሊሉ ለማ።ሀይቅየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፭/፲፬መንግሥተ አክሱምዩጋንዳካናዳወሎአሰፋ አባተቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ሚካኤልዝንብአውሮፓሀዲስ ዓለማየሁእንግሊዝኛቤተ ገብርኤል ወሩፋኤልቅኝ ግዛትኤሊጌዴኦጥምቀትበርኢቱለንደንቴሌብርወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥአባይ ወንዝ (ናይል)ንጉሥመስቃንኮሞሮስሄፐታይቲስ ኤ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትእሸቱ መለስሲሳይ ንጉሱግሥየዓለም የመሬት ስፋትአልበርት አይንስታይንንዋይ ደበበጆሴፍ ስታሊንአራት ማዕዘንጫትትንቢተ ዳንኤልኤድስኩናማየአለም ጤና ድርጅትዋሺንግተን ዲሲቪክቶሪያ ሀይቅድሬዳዋጥቁር አባይሣህለ ሥላሴበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትመጽሐፈ ጦቢትየሠገራ ትቦ ንጣፍ መድማት ወይመ መቁስል (ሄሞሮይድ)ኢትዮጵያግመልየማርቆስ ወንጌልየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንፋይዳ መታወቂያሥርዓተ ነጥቦችቅዱስ ጴጥሮስአሊ ቢራነብርምኻይል ጎርባቾቭ771 እ.ኤ.አ.ኢስታንቡልዳግማዊ ዓፄ ዳዊትአዕምሮ🡆 More