ኩባ በካሪቢያን ባሕር የሚገኝ ደሴት አገር ነው። ዋና ከተማው ሃቫና ነው።
የኩባ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ላ ባያሜሳ | ||||||
ኩባ በቀይ ቀለም | ||||||
ዋና ከተማ | ሃቫና | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ፩ኛ ምክትል ፕሬዝዳንት | ኮምዩኒስት ሚጌል ዲያስ-ካኔል ሳልቫዶር ቫልዴስ ሜሳ | |||||
ዋና ቀናት ጥቅምት ፩ ቀን ፲፰፻፷፩ ዓ.ም. | ነፃነት ከእስፓኝ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 109,884 (105ኛ) በጣም ትንሽ | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 11,239,224 | |||||
ገንዘብ | የኩባ ፔሶ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -5 (-4) | |||||
የስልክ መግቢያ | +53 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .cu |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኩባ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.