ሄሮዶቶስ

ሄሮዶቶስ ወይም ሄሮዶቱስ (ግሪክ፦ Ηρόδοτος) የጥንታዊ ግሪክ (492-433 ዓክልበ.) ታሪክ ጸሓፊ ነበረ። የታሪክ መረጃዎቹን በሥርዓት በመሰብሰብ እና በማቀናበሩ የታሪክ-አባት በመባል ይታወቃል።

ሄሮዶቶስ
የሄሮዶቶስ ሃውልት

ኢትዮጵያ በሄሮዶቶስ

«ሂስቶሪያይ» (ታሪኮች) በሚባል ጽሑፍ (472 ዓክልበ. ገደማ) ሄሮዶቶስ ስለ «ኢትዮጵያ» ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት (የአሁኑ አስዋን) ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ዞጲ እንጨት ሀብታም አገር ነው። አንድ ዋና ከተማ በሜሮዌ አላቸው፤ እዚያ አማልክታቸው ዜውስ እና ዲዮናስዮስ ብቻ ናቸው ይላል። በፈርዖን 1 ፕሳምቲክ ዘመን (650 ዓክልበ. ገደማ) ብዙ የግብጽ ወታደሮች አገራቸውን ከደው በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ ሰፈሩ ይላል። ከግብጽ 330 ፈርዖኖች፣ 18ቱ ኢትዮጵያውያን (ማለት የኩሽ ፈርዖኖች) ነበሩ ብሎ ጻፈ። ግዝረት ከሚፈጽሙት አገሮች አንድ መሆናቸውን ይመስክራል።

የፋርስ ንጉሥ ካምቢስስ (570 ዓክልበ. ገደማ) ሰላዮችን ወደ ኢትዮጵያውያን እንደ ላከ ሄሮዶቶስ ይነግረናል። ጠንካራና ጤነኛ ሕዝብ አገኙ። ካምቢስስ ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ቢዘምትም በቂ ስንቅ ባለማዘጋጀታቸው ለሥራዊቱ በፍጹም አልተከናወነምና ቶሎ ተመልሱ።


Tags:

ታሪክግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጤና ኣዳምየቅርጫት ኳስ1325 እ.ኤ.አ.ፀደይሥነ ምግባርቬት ናምአማርኛ ተረት ምሳሌዎችየሐዋርያት ሥራ ፩መድኃኒትዛምቢያተውሳከ ግሥሞሮኮኮምፒዩተርዝንጅብልረጅም ልቦለድአቡነ ጴጥሮስእስራኤልገረማኣበራ ሞላክርስቶስአገውፈሊጣዊ አነጋገር እሎስ አንጄሌስኩኩ ሰብስቤኃይሌ ገብረ ሥላሴጊዜዋቆለጥየተባበሩት የዓረብ ግዛቶችየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርርዕዮተ ዓለምሜድትራኒያን ባሕርጉዛራማርችሥርዓተ ነጥቦችአፋር (ክልል)ኮረሪማፀጋዬ እሸቱዋና ከተማቤተ ገብርኤል ወሩፋኤልንግድዓፄ ቴዎድሮስቤተ ሚካኤልሄፐታይቲስ ኤቡሩንዲበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርየካ ክፍለ ከተማትዊተርወርቅ በሜዳጆሴፍ ስታሊንነፃነት መለሰዘ ፎክስ ኤንድ ዘ ሐውንድጥቅምት 13ራስ ዳሸንዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግአቴናሬዩንዮንየስልክ መግቢያኰሙኒስምየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችኮሶ በሽታየአክሱም ሐውልትሥራፋሲለደስገንዘብ2004 እ.ኤ.አ.የዕብራውያን ታሪክLጥር 18ደጃዝማች ገረሱ ዱኪሊያ ከበደሰንጠረዥየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)አትክልትጴንጤሀጫሉሁንዴሳየኢትዮጵያ ብርጡንቻ🡆 More