ክትባት ኣካል እራሱን ከበሽታ መከላከል እንዲችል የሚሰጥ መከላከያ ነው። የክትባት ንጥረ ነገሮች የተገደሉ ወይም የተዳከሙ የቫይረስ፣ ባክቴሪያ፣ ፕሮቶዞኣ ወይም የእነዚህና የትላልቅ ጥገኞች ቍርጥራጮች ሊሆኑ ይችላሉ። በጥሩ የክትባት ዘዴዎች ግኝቶች የሰው ፈንጣጣና የቀንድ ከብቶች ደስታ በሽታዎችን ከእዚህ ዓለም ማጥፋት ተችሏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ክትባት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.