ውክፔዲያ - ለ
"ቫይረስ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ቫይረስ (Virus) በሽታን ሊያስከትሉ የሚችሉ ጥቃቅን ተህዋሲያን ወይም ደቂቅ ዘ አካላት ሲሆኑ መኖር የሚችሉት ህይወት ባላቸው ነገሮች ውስጥ ሲሆኑ ብቻ ነው። ባክቴሪያ ደቂቅ ዘ አካላት ፈንገስ (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር... |
የመርስ ቫይረስ ተስቦ (እንግሊዝኛ፦ መርስ MERS = «የመካከለኛው ምሥራቅ ሳንባ በሽታ») ከሚያዝያ 2004 ዓ.ም. ጀምሮ የሚታይ የተላላፊ ቫይረስ ተስቦ ነው። ቫይረሱ የተራ ጉንፋን ዝርያ ሲሆን በተለይ ከትኩሳት ጋር ትንፋሽ የሚወስድ አይነት... |
ኮቪድ 19 በሳርስ-ኮቭ2 ቫይረስ የመጣ በሽታ ነው። ተመሳሳይ ስም - ኮሮና ቫይረስ ትኩሳት ሳል ለመተንፈስ መቸገር... |
የተስፋ ጎሀ ማህበር ራዕይ ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ነፃ የሆነ ትውልድን ማየት ነው። ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖችና ወላጅ አልባ ሕፃናት እንክብካቤ እንዲያገኙ መርዳት፣ ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖችና ወላጅ አልባ ሕፃናት... |
ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ". ^ በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ ^ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ 6ኛ ሰው ተገኘ ^ የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ ^ በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ... |
ከኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ጋር መኖር ማለት ቫይረሱ በደሙ ውስጥ እንዳለ የተረዳ ሰው ራሱን አረጋግቶና ችግሩን እንደማንኛዉም የጤና ችግር በማየት ቫይረሱ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነሰ እና ለመከላከል በሕክምና፣ በአመጋገብ፣ እንዲሁም በባህርይ... |
እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪያዎች በሙሉ ያለ ማይክሮስኮፕ የማይታዩ ደቂቅ ዘአካላት ናቸው። ቫይረስ ደቂቅ ዘ አካላት ፈንገስ ^ Schulz, H.; Jorgensen, B. (2001). "Big bacteria". Annu... |
ኤችአይቪ ቫይረስ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን (ህዋሳትን) በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያደርግ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች የበሽታው ምልክት ሳይታይባቸው ለብዙ ዓመታት መኖር ይችላሉ።... |
ኤችአይቪ ቫይረስ ያለባት እናት የኤችአይቪ መድሃኒት መውሰድ ተገቢ የሚሆንበት ምክንያት (mother-to-child transmission) በፅንስ ጊዜ ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለመከላከል ነው። ኤችአይቪ ከአናት ወደልጅ... |
ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ Human Immunodeficiency Virus (HIV) በመባል የሚታውቅ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ቫይረስ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያረግ ቫይረስ ነው።... |
ተሞልተው ኦክሲግንን እንደ በፊቱ ሊቀስሙ አይችሉም። መተንፈስን ያስቸግራል፣ መሳል ውይም ኅመም ይፈጥራል። ባክቴሪያ፣ ቫይረስ፣ ወይም ፈንገስ ጠንቆች ሊሆኑ ይችላሉ። ለብዙ አይነት ኒሞንያ፣ አንቲባዮቲክ መድኃኒት ሊፈውሰው ይችላል። ሆኖም በሽታው... |
ህይወት ያላቸው ነገሮች የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው። የህይወት ያላቸው ነገሮች ህልውና በዋናነት የሚረጋገጠው የነርሱ መሰረት በሆነው ህዋስ መኖር ነው። ቫይረስ ሕዋስ ስለሚያጣ ባብዛኛው እንደ ሕይወት አይቆጠርም። ይህን የሚከራክሩ ግን አሉ።... |
serratus ባክቴሪያ - Gemmatimonas aurantiaca (- = 1 Mikrometer) Archaea - Halobacteria ቫይረስ - Gamma phage (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
በአለም ላይ የሚመሰረተውን ኒው ወርልድ ኦርደር አምባገነናዊ መንግስት ላይ ፈር ቀዳጅ ናት። በ2021 ስዊድን በኮሮና ቫይረስ ጊዜ፣ የኮቪድ ማይክሮቺፕ ፓስፖርት ለመጀመሪያ ግዜ የነደፈች ሀገር ናት። ይህም በአውሮፓ ህብረትና በመላው ምዕራባውያን... |
በመግባት ሲሆን አር ኤን ኤ ብቻ ያላቸው ደግሞ የህዋሱ ሳይቶፕላዝም ውስጥ ነው። ኤድስን የሚፈጥረው የ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ከኋለኞቹ ወገን ነው። ዲ ኤን ኤ ከሥነ ቅመማ አንጻር ከኑክሊክ አሲድ ( nucleic acid) የተሠራ ሲሆን በመቶ... |
ዚካ ትኩሳት፣ እንዲሁም የዚካ ቫይረስ በሽታተብሎ የሚጠራው፣ በዚካ ቫይረስ የሚተላለፍ በሽታ ነው፡፡ ምልክቶቹ ከ ከቆላ ንዳድ ጋር ይመሳሰላሉ፡፡ ከ (60–80%) የሚሆነው ታማሚ ምልክት የለውም፡፡ ምልክቶቹ በሚከሰቱ ጊዜ በአብዛኛው በትኩሳት፣... |
ፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒቶች ወይም Antiretroviral Therapy (ART) drugs የኤችአይቪ ቫይረስ በሰውንት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መድኃኒት ነው። ኤችአይቪ እንዳለበት አንድ ሰው ካረጋገጠ በጥሩ ጤንነት ለመኖር መድኃኒቶቹን በትክክል... |
ተቅማጥን ያስከትላሉ። እስካሁን ድረስ ሰዎችን የሚያጠቁትን ኮሮናቫይረሶችን የሚከላከሉ ወይም የሚያከሙ ክትባት ወይም የጸረ-ቫይረስ መድኃኒቶች የሉም። ኮሮናቫይረሶች ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኙት እ.ኤ.አ 1960ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነው። መጀመሪያ የተገኙት... |
ሲሊካ እና የተትረፈረፈ የሚታረስ መሬትን ጨምሮ በተለያዩ የተፈጥሮ ሃብቶች የበለፀገ ነው።እ.ኤ.አ. በ 2020 የኮሮና ቫይረስ መቆለፊያ እርምጃዎች የዩኬ ኢኮኖሚ በተመዘገበው ትልቁ ውድቀት በሚያዝያ እና ሰኔ መካከል በ 20.4 በመቶ በዓመቱ የመጀመሪያዎቹ... |
ኤ (በመደበኛነትተላላፊ ሄፐታይተስ ) በሚል የሚታወቀው አጣዳፊ ተላላፊ በሽታ የሚያጠቃውም ጉበት ሲሆን ሄፐታይተስ ኤ በሚባል ቫይረስ (HAV)አማካይነት ይተላለፋል። በርከት ባሉ የበሽታው ክስተቶች በተለይም በታዳጊዎች ዘንድ የሚታየው የህመም ምልክት... |