ፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች

ፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒቶች ወይም Antiretroviral Therapy (ART) drugs የኤችአይቪ ቫይረስ በሰውንት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መድኃኒት ነው። ኤችአይቪ እንዳለበት አንድ ሰው ካረጋገጠ በጥሩ ጤንነት ለመኖር መድኃኒቶቹን በትክክል እየወሰደ እና የተመጣጠነ ምግብ እየተመገበ እራሱን በመጠበቅ መኖር ይቻለል። ተመርምሮ እራስን ማወቅ ብዙ ጠቀሜታ አለው። የኤችአይቪ መድኃኒት ቶሎ መጀመሩና ቆይቶ መጀመሩ እራሱ ለጤና ትልቅ ልዩነት ስላለው አውቆ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱ በጣም ትልቅ አዋቂነት ነው። አንድ ሰው የፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒቶች ለመጀመር በቂ የሚያደርጉት ዋነኛ እርምጃዎች cd4 count less than 350 cells/mm3 (updated 2008)የሲዲፎር ሴል ቁጥር 350 cells/mm3 ወይም በታች ሲሆን ኤችአይቪ መድኃኒት መጀመር ይገባል።


አላለቀም ይቀጥላል።

የውጭ መያያዣዎች

1. http://abesha.care.googlepages.com/anit-retroviraltherapy

2. http://www.abeshacare.org/mesertawi.html Archived ፌብሩዌሪ 29, 2008 at the Wayback Machine

ትርጉም በአበሻ ኬር ( Source: CDC Questions and Answers on HIV/AIDS )

written by Abesha Care 

Tags:

ኤችአይቪ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አዶልፍ ሂትለርተውላጠ ስምየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትጆሴፍ ስታሊንማይክሮስኮፕየደም መፍሰስ አለማቆምገብረ ክርስቶስ ደስታጉዛራቅዱስ ላሊበላመንፈስ ቅዱስመልከ ጼዴቅኢያሱ ፭ኛአቡነ ጴጥሮስየፀሐይ ግርዶሽሰንጠረዥግዕዝየግሪክ አልፋቤትምኻይል ጎርባቾቭቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልራስ ዳርጌማሪኦነፍስባክቴሪያሰሜን ተራራመሀንዲስነትገረማበጒድጓዱ አጠገብ የሆነች ሳምራዊትዳግማዊ ምኒልክፊኒክስ፥ አሪዞናሽመናሙሴደርግሰባአዊ መብቶችሣራፖላንድየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችጨዋታዎችየዕብራውያን ታሪክቦረና ኦሮሞጀርመንልብነ ድንግልዶናልድ ጆን ትራምፕአፈርእየሩሳሌምብሮክን ሂል (ከተማ)የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንእምስአፋር (ክልል)አክሱም መንግሥትየቀን መቁጠሪያየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግደሴኦሮምኛየጢያ ትክል ድንጋይዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግየማርያም ቅዳሴቁልቋልአባይባህሩ ቀኜጥላ ብዜትመጽሐፈ ጥበብኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንቀዳማዊ ቴዎድሮስባሕር-ዳርበጅሮንድጊዜጃፓንብጉንጅየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችስምየኢትዮጵያ ብር🡆 More