ኦክሲጅን

ኦክስጅን ከግሪክ ὀξύς (ኦክሲስ) 'አሲድ' ወይም የአሲድ ጣእም ያለው እና γενής (ጀነስ) 'አባት'ከሚሉት ቃላት የመጣ ነው። የዚህ ንጥረ ነገር አቶማዊ ቁጥር 8 ሲሆን የሚወከልበት ውክል O ነው። በከፍተኛ ሁኔታ የመፀግበር ባህሪ ያለው ሲሆን የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ የፔሬድ ሁለት ኢ-ብረታ ብረት ንጥረነገሮች አባል ነው።

ኦክሲጅን
ኦክስጅን

ኮምጣጤ-ዘር ኮምጣጤ-ጂን በፈርንሳይኛ እንዲሁም በጀርመንኛ ቃል በቃል ይህን በኖርማል ሁኔታ ዉስጥ የጋዝ ዘር ሲተረጎም ኮምጣጤ ዘር ማለት ነው ፡፡ ጀርመኛዉን እንውሰድ ስያሜው ከሁለት ቃል የተዎጣነው የመጀመርያው ቃል sauer ቃል በቃል ሲተረጎም ኮምጣጣ ማለት ነው፡ ሆለተኛው stoff የሚለው ቃል ነገር ማለት ነው፡( ዛወር- ሽቶፍ)የሄምስጥሪ ኬምስትሪ ሰንጠረዥ አባት በሆነው በዲምትሪ ሜንዴሌቭ ቋንቋ በሩስያዊኛ ምን እንደሚባል እንመልከት፡ ኪስላ- ሮድ፡ ኪስልይ ማለት ቃል በቃል ኮምጣጥጤ ማለት ነው ``ሮድ`´ ማለት `´ዘር`` ማለት ነው። አኦክስጅን ፡ ኮምጣጤ -ዘር የሚለው የአማርኛ ስያሜ አብሮ ቢጻፍ የበለጠ ነገሩን ያብራራዋል። ማኦክሰድ ከንጥረ ነገር ዉስጥ የውሃን -ዘር ማትነን ማጥፋት መበተን ወይም ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ዘር ጋር ስገናኝ የሚያስየው ሄሚካልዊ ባህርዩ።

Tags:

ንጥረ ነገርየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊቀይበጅሮንድሣራኩሽ (የካም ልጅ)ጋሞጐፋ ዞንሐረርፍቅር እስከ መቃብርስዊዘርላንድአነርዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርላዎስወይን ጠጅ (ቀለም)ማርያምአኩሪ አተርካዛንየኖህ ልጆችአፋር (ብሔር)ፊሊፒንስትንሳዔፒያኖፍቅር በዘመነ ሽብርየሒሳብ ምልክቶችመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስአፍሪቃዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍፊታውራሪታላቁ እስክንድርጾመ ፍልሰታደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንድረ ገጽ መረብሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታቁናመቀሌ ዩኒቨርሲቲውሻየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትኔዘርላንድየሐዋርያት ሥራ ፰በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትእንስላልግዕዝ አጻጻፍስነ አምክንዮፌቆአለቃ ገብረ ሐና2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥነ ምግባርሰዓት ክልልሙላቱ አስታጥቄሙዚቃየበርሊን ግድግዳአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞጥቁር እንጨትቀስተ ደመናመካከለኛ ዘመንየዮሐንስ ወንጌልሆሣዕና በዓልማንችስተር ዩናይትድየሕገ መንግሥት ታሪክህሊናየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግግዕዝሰባአዊ መብቶችየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራሶዶደቡብ አፍሪካሰምና ፈትልየዮሐንስ ራዕይገድሎ ማንሣትየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችታምራት ደስታቅዱስ ገብረክርስቶስ🡆 More