አንጥያኮስ አፊፋኖስ

፬ኛ አንጥያኮስ አፊፋኖስ (ግሪክኛ፦ /አንቲዮኾስ ሆ ኤፒፋኔስ/) ከ183 እስከ 172 ዓክልበ.

ድረስ የሴሌውቅያ መንግሥት ንጉሥ ነበር። «ኤፒፋኔስ» ማለት በትዕቢቱ እንደ ተመካ «የአምላክ ክሥተት» ማለት ነው። እንደ ወፋፌ እና ጨካኝ ንጉሥ ይታወሳል።

አንጥያኮስ አፊፋኖስ
የአፊፋኖስ መሐለቅ

አፊፋኖስ የአይሁድናን ሃይማኖት ያሳደደ ንጉሥ ነበር። ከአይሁዶቹ አያሌዎች «ግሪካዊ-አይሁዶች» ሲባሉ እነኚህ የአይሁድ ሃይማኖትና ባህል ንቀው የግሪክ ባህልና ቋንቋ ደጋፊዎች ነበሩ። ሌሎች የአይሁድ ወገኖች እንደ መቃብያን በአይሁድና ባህል ቀሩ። አፊፋኖስ አይሁድናን ለማጥፋት ከግሪካዊ-አይሁዶች ጋራ ተባብሮ ነበር። ከመቃብያን ወገን ጋር ብሔራዊ ጦርነት ሆነ፣ ብዙ አይሁዶችም ተገደሉ። ይህም ንጉሥ በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ውስጥ የግሪኮች ጣኦታት አስገባ።

በግሪኩ መጻሕፍተ መቀባውያን አፊፋኖስን ይተርካል፣ በመጨረሻ የሞተው አንጀቱ ከሥፍራው ሲወድቅ ነበር። በኢትዮጵያ ያሉ መጻሕፍተ መቃብያን ደግሞ ጺሩጻይዳን ብለውት እንደ ጠቀሱት ይታመናል። በብዙ መሐለቅ ላይ ከምስሉ አጠገብ የታተመባቸው ከተሞች «ጺር (ቲሮስ) ኡ (እና) ጻይዳን (ሲዶና)» ስለተጻፈ ነበር።

Tags:

ግሪክኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ።ፊኒክስ፥ አሪዞናባቲ ቅኝትማክዶናልድህንዲአቡነ ጴጥሮስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትፈረንሳይኛወምበር ገፍየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችቅኔቋንቋ አይነትቅዱስ ራጉኤልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንተራጋሚ ራሱን ደርጋሚየምድር እምቧይገረማፈንገስበዓሉ ግርማአርጎባእንስሳላይቤሪያኒው ዮርክ ከተማእስፓንኛጥላ ብዜትአክሱም መንግሥትአሕጉርአፈወርቅ ተክሌቤተ እስራኤልሴቶችየይሖዋ ምስክሮችመድኃኒትድሬዳዋአውስትራልያየሰው ልጅአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችየወታደሮች መዝሙርስልጤየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትየአዳም መቃብርአሊ ቢራሰሜን ተራራመስተፃምርሕንድ ውቅያኖስወረቀትሥነ ሕይወትየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችመነን አስፋውሳህለወርቅ ዘውዴክርስትናወንዝስነ ምህዳርሥነ-ፍጥረትሶማሊያቤተ መድኃኔ ዓለምእየሩሳሌምይስሐቅግብረ ስጋ ግንኙነትየአዋሽ በሔራዊ ፓርክአረቄየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግአቃቂ ቃሊቲወርቅ በሜዳቻይንኛአውሮፓመቀሌ28 Marchአልጋ ወራሽጥንታዊ ግብፅገንዘብኢየሱስቀልዶች🡆 More