ቤጂንግ (ቻይንኛ፦ 北京፤ ትክክልለኛ ፑቶንግኋ አጠራር፦ /ፐይፂንግ/) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 116°23′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ዓመት | የከተማው ስም | ሥርወ መንግሥት | |
1055 ግ. ዓክልበ. | ጂ ከተማ 蓟城 | ዦው፣ የሚታግሉ መንግሥታት ዘመን | |
229 ዓክልበ. | ጪን | ||
114 ዓክልበ. | ጂ ከተማ ዮውዦው 幽州 | ሃን፣ ወይ፣ ምዕራባዊ ጂን (晋)፣ አሥራ ስድስቱ መንግሥታት፣ ስሜናዊ ሥርወ መንግሥታት | |
344-49 ዓ.ም. | |||
389 ዓ.ም. | |||
599 ዓ.ም. | ዥዎጁን 涿郡 | ስወይ | |
608 ዓ.ም. | ዮውዦው | ታንግ | |
734 ዓ.ም. | ፋንያንግ 范阳 | ||
751 ዓ.ም. | ያንጂንግ 燕京 | ||
757 ዓ.ም. | ዮውዦው | ||
903 ዓ.ም. | አምስቱ ሥርወ መንግሥታት | ||
905 ዓ.ም. | |||
930 ዓ.ም. | ናንጂንግ 南京 | ልያው | |
1114 ዓ.ም. | ያንጂንግ | ጂን (金) | |
1115 ዓ.ም. | ያንሻን 燕山 | ሶንግ | |
1117 ዓ.ም. | ያንጂንግ | ጂን (金) | |
1143 ዓ.ም. | ዦንግዱ 中都 | ||
1207 ዓ.ም. | ያንጂንግ | ይዋን | |
1263 ዓ.ም. | ኻንባሊቅ ወይም ዳዱ 大都 | ||
1360 ዓ.ም. | በይጲንግ 北平 | ሚንግ | |
1395 ዓ.ም. | በይጂንግ 北京 | ||
1412 ዓ.ም. | |||
1636 ዓ.ም. | ጪንግ | ||
1904 ዓ.ም. | የቻይና ሪፐብሊክ | ||
1920 ዓ.ም. | በይጲንግ | ||
1929-32 ዓ.ም. | በይጂንግ | ||
1945 | በይጲንግ | ||
1941 ዓ.ም.- አሁን | በይጂንግ | የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ | |
የአውራጃው መንግሥት ወይም ሥርወ መንግሥት መቀመጫ የመላ ቻይና ዋና ከተማ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቤዪጂንግ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.